ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው ብሉምበርግ መጽሄት የ2019 የአለማችን አገራት የጤናማነት ደረጃን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ስፔን የአንደኛነቱን ደረጃ ከጣሊያን በመረከብ በቀዳሚነት መቀመጧ ታውቋል፡፡በአለማችን 169 አገራት ውስጥ ለአጠቃላይ የዜጎች ጤናማነት መሰረት የሆኑ ጉዳዮችን ይዞታ በመገምገም የአገራቱን የጤናማነት ደረጃ ይፋ ያደረገው ብሉምበርግ፣ ጣሊያንን በሁለተኛነት…
Rate this item
(1 Vote)
ረዘም ላለ ጊዜ መቀመጥ በዕድሜ የገፉ ሴቶችን ለልብ ህመም ሊያጋልጥ እንደሚችል በዩኒቨርሲቲ ኦፍ ካሊፎርኒያ የተሰራ አንድ ጥናት ማመልከቱን ፎርብስ መጽሄት ዘግቧል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች ከ63 እስከ 97 አመት የዕድሜ ክልል ውስጥ በሚገኙ 5 ሺህ ሴቶች ላይ የሰሩትን ጥናት መሰረት አድርገው ባወጡት…
Rate this item
(0 votes)
አውሮፓዊቷ አገር ጀርመን የሰው ሃይል ፍላጎቷን በአግባቡ ለማሟላት በመጪዎቹ አራት አስርት አመታት ጊዜ ውስጥ በየአመቱ ቢያንስ 260 ሺህ ያህል ስደተኞች እንደሚያስፈልጋጓት አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡ጀርመን አብዛኛው የህዝቧ በእርጅና ዘመን ምዕራፍ ላይ የሚገኝ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የተፈጠረባት የሰራተኛ የሰው ሃይል እጥረት እየተባባሰ…
Rate this item
(0 votes)
የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ፣ የአሜሪካውን አቻቸውን ዶናልድ ትራምፕን ለኖቤል የሰላም ሽልማት ማጨታቸውንና ይህንን ያደረጉትም በትራምፕ አስተዳደር በተደረገባቸው ጫና እንጂ በራሳቸው ተነሳሽነት አለመሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ከወራት በፊት ከዶናልድትራምፕ አስተዳደር በተላከላቸው ደብዳቤ፣ ትራምፕን ለኖቤልየሰላም ሽልማት እንዲያጩ በተጠየቁት መሰረት፣…
Rate this item
(0 votes)
የግብጽ ፓርላማ አባላት የፕሬዚዳንቱን የስልጣን ዘመን የሚያራዝመውንና የአገሪቱን መሪ አብዱል ፈታህ አልሲሲን ለተጨማሪ 12 አመታት በስልጣን ላይ ለማቆየት ሆን ተብሎ የታቀደ ነው የተባለውን የህገ-መንግስት ማሻሻያ ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ከትናንትና በስቲያ በከፍተኛ የድጋፍ ድምጽ ማሳለፋቸው ተዘግቧል፡፡ከአገሪቱ 596 የፓርላማ አባላት መካከል 485ቱ…
Rate this item
(1 Vote)
የተደራጁ የኢንተርኔት ዘራፊዎች በህገወጥ መንገድ የሰረቋቸውን 620 ሚሊዮን ያህል የተለያዩ ድረገጾች አካውንቶች ለሽያጭ ማቅረባቸውን ፎርብስ ዘግቧል፡፡የኢንተርኔት ዘራፊዎቹ የ16 ድረገጾችን ማለፊያ ቃል ሰብረው በመግባት 620 ሚሊዮን ያህል የተጠቃሚዎችን አካውንቶች በመዝረፍ የኢሜይል አድራሻዎችን የይለፍ ቃልና ሌሎች የግል መረጃዎች በእጃቸው ማስገባታቸውንና ለሽያጭ ማቅረባቸውን…