ከአለም ዙሪያ
የአሜሪካዋ የሃዋይ ግዛት ሲጋራ ማጨስ የሚፈቀድበትን ዝቅተኛ እድሜ በየአመቱ እያሳደገች በመሄድ በ2024 የፈረንጆች አመት 100 አመት ለማድረስ ማቀዷንና ይህን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ረቂቅ ህግ ለግዛቲቱ ምክር ቤት መቅረቡን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በዲሞክራቱ ሪቻርድ ክሬጋን ለግዛቲቱ ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ ህግ ሲጋራ ማጨስ…
Read 3467 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የተጠቃሚዎቹ ቁጥር ከ2.32 ቢሊዮን በላይ ደርሷል ከ35 ሺህ በላይ ቋሚ ሰራተኞች አሉት እ.ኤ.አ በ2004 በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ማደሪያ ክፍል ውስጥ በማርክ ዙከርበርግ የተጠነሰሰውና በተማሪዎች መካከል ትስስር ለመፍጠር ታስቦ እንደዋዛ የተጀመረው የአለማችን ቁጥር አንድ ማህበራዊ ድረ-ገጽ የሆነው ፌስቡክ የተመሰረተበትን 15ኛ አመት…
Read 1290 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በሱዳን መንግስት ላይ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን በዩኒቨርሲቲ ኦፍ ካርቱም የሚያስተምሩ 300 ፕሮፌሰሮችና ከ200 በላይ የዩኒቨርሲቲው መምህራንና ሰራተኞች ባለፈው ረቡዕ ባደረጉት ተቃውሞ፤ ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር በአፋጣኝ ስልጣን እንዲለቁ መጠየቃቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡በአገሪቱ አንጋፋው እንደሆነ በሚነገርለት የካርቱም ዩኒቨርሲቲ ቅጽር…
Read 4678 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2018፣ የሜዲትራንያን ባህርን አቋርጠው ወደተለያዩ የአውሮፓ አገራት ለመግባት ጉዞ ከሚያደርጉ ስደተኞች መካከል በየቀኑ በአማካይ ስድስቱ ለሞት እንደተዳረጉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን እንዳለው፣ በ2018 ብቻ 2 ሺህ 275 የተለያዩ አገራት ስደተኞች…
Read 2376 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Monday, 04 February 2019 00:00
የኬንያው መሪ በ6 አመት 92 የውጭ አገራት ጉዞዎችን በማድረጋቸው ተተቹ
Written by Administrator
የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ስድስት አመት ሊሞላው የ3 ወራት እድሜ በቀረው የስልጣን ዘመናቸው በድምሩ ለ92 ጊዜያት ያህል ወደ ውጭ አገራት መጓዛቸው፣ በአገሪቱ ተቃዋሚዎች ዘንድ መተቸቱን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡በሚያዝያ 2013 ወደ ስልጣን የመጡት ኡሁሩ፤ በስልጣን ዘመናቸው ወደ ውጭ አገራት ካደረጓቸው…
Read 2056 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለው አለማቀፍ ተቋም ሰሞኑን ይፋ ባደረገው የ2018 የዓለም አገራት የሙስና ሁኔታ አመላካች ሪፖርት፤ ሶማሊያ በአመቱ እጅግ የከፋው ሙስና የተፈጸመባት አገር መሆኗን ያስታወቀ ሲሆን ኢትዮጵያ በሙስና ከ180 የአለማችን አገራት 140ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡በ180 የአለማችን አገራትና አካባቢዎች ላይ የሰራውን ጥናት…
Read 2504 times
Published in
ከአለም ዙሪያ