ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 አጠቃላይ የሃብት መጠኑ 810 ቢሊዮን ዶላር ያህል የደረሰው ታዋቂው የአሜሪካ የኤሌክትሮኒክ ግብይት ኩባንያ አማዞን፤ በአለማችን እጅግ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ቁጥር አንድ ኩባንያ መሆኑን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡በአማዞን ኩባንያ ውስጥ የ16 በመቶ ድርሻ ያላቸው ዋና ስራ አስፈጻሚው ጄፍ ቤዞስ አጠቃላይ የሃብት መጠን 135…
Rate this item
(2 votes)
 የኦባማ ነጠላ ዜማ ከፍተኛ ተወዳጅነትን አትርፏል በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2018 ከፍተኛ የሙዚቃ አልበም ሽያጭ ያስመዘገቡ የአለማችን ምርጥ ድምጻውያን ዝርዝር ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ ካናዳዊው ራፐር ኤሚኔም በአመቱ 755 ሺህ 27 አልበሞችን በመሸጥ የአንደኛ ደረጃን መያዙ ተነግሯል፡፡በዝአንግል የተባለው ድረገጽ ባወጣው አለማቀፍ የሙዚቃ…
Rate this item
(1 Vote)
በቻይና የመኪኖች ሽያጭ በ20 አመታት ለመጀመሪያ ጊዜ ቀንሷል ታዋቂው የጀርመን የመኪና አምራች ኩባንያ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2018 ብቻ 2.31 ሚሊዮን መኪኖችን በመሸጥ ከአለማችን ኩባንያዎች ቀዳሚነትን መያዙን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ላለፉት ሶስት ተከታታይ አመታት በመኪና ሽያጭ ቀዳሚው የአለማችን ኩባንያ ሆኖ የዘለቀው የጀርመኑ መርሴድስ…
Rate this item
(0 votes)
በቻይና የመኪኖች ሽያጭ በ20 አመታት ለመጀመሪያ ጊዜ ቀንሷል ታዋቂው የጀርመን የመኪና አምራች ኩባንያ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2018 ብቻ 2.31 ሚሊዮን መኪኖችን በመሸጥ ከአለማችን ኩባንያዎች ቀዳሚነትን መያዙን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ላለፉት ሶስት ተከታታይ አመታት በመኪና ሽያጭ ቀዳሚው የአለማችን ኩባንያ ሆኖ የዘለቀው የጀርመኑ መርሴድስ…
Rate this item
(2 votes)
 የሱዳን መንግስት በአንድ ዳቦ ዋጋ ላይ ያደረገውን የአንድ የሱዳን ፓውንድ ጭማሪ ሰበብ በማድረግ ከሳምንታት በፊት በአገሪቱ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ተባብሶ በመቀጠል፣ አገሪቱን ለሃያ ዘጠኝ አመታት የገዙት ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር ስልጣናቸውን እንዲለቁ ወደሚጠይቅ ፖለቲካዊ ተቃውሞ መሸጋገሩ ተዘግቧል፡፡መዲናዋን ካርቱም ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ተባብሶ…
Rate this item
(1 Vote)
 የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ በጸረ አፓርታይድ ትግልና በነጻነት ተጋድሎ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ የሙዚቃ ስራዎችን ያካተተና ስትራግል ሶንግስ የሚል ስያሜ ያለው የሙዚቃ አልበም በማሳተም ለአድማጮች ለማቅረብ ዝግጅት እያደረጉ እንደሚገኙ ተነግሯል፡፡ባለፈው የካቲት ወር ላይ በሙስና ቅሌት ስልጣናቸውን የለቀቁትና ህዝበ በተሰበሰበባቸው ስፍራዎች…