ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(5 votes)
አፕልና ሳምሰንግ 15 ሚሊዮን ዩሮ ተቀጥተዋል ታዋቂው የኤሌክትሪክ መኪኖች አምራች ኩባንያ ቴስላ እስከ መስከረም በነበሩት ያለፉት 3 ወራት በድምሩ 311.5 ሚሊዮን ዶላር ትርፍ ማግኘቱንና ባለፉት 15 አመታት ታሪኩ ይህን ያህል የሩብ አመት ትርፍ ሲያስመዘግብ ይህ ለሶስተኛ ጊዜው እንደሆነ ኒውዮርክ ታይምስ…
Rate this item
(0 votes)
ዋረን በፌ በ1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋልየአፍሪካው ቁጥር አንድ ባለጸጋ ናይጀሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ፤ ከፍተኛ በጀት መድበው ትርጉም ያለው ስራን በሚያከናውኑ የአለማችን ምርጥ በጎ አድራጊዎች ዝርዝር ውስጥ የ6ኛ ደረጃን መያዛቸውን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡ከፍተኛ ገንዘብ ለበጎ አድራጎት ተግባራት በማዋል የሚታወቁ የአለማችን…
Rate this item
(1 Vote)
በመላው አለም በሚገኙ የተለያዩ አገራት የኢንተርኔት ዋጋ ከአቅማቸው በላይ በመሆኑ ሳቢያ አገልግሎቱን መጠቀም ያልቻሉ ሰዎች ቁጥር ከ2.3 ቢሊዮን በላይ መድረሱን አንድ አለማቀፍ የጥናት ሪፖርት አስታውቋል፡፡አሊያንስ ፎር አፎርዴብል ኢንተርኔት የተባለው ተቋም በ61 የአለማችን አገራት ላይ የሰራውን ጥናት መሰረት አድርጎ ሰሞኑን ይፋ…
Rate this item
(0 votes)
በየመን ለአመታት የዘለቀው የእርስ በእርስ ግጭትና ጦርነት በዚህ መልኩ የሚቀጥል ከሆነ፣ አገሪቱ በአለማችን የ100 አመታት ታሪክ ውስጥ እጅግ የከፋ ይሆናል ለተባለ የረሃብ አደጋ ልትጋለጥ እንደምትችል ተመድ አስጠንቅቋል፡፡ዘ ጋርዲያን እንደዘገበው፤በየመን ከፍተኛ ቀውስ እየፈጠረ ያለው ጦርነት መፍትሄ ካልተገኘለትና በሳኡዲ የሚመራው ጥምር ሃይል…
Rate this item
(0 votes)
የላይቤሪያው ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ በሁሉም የአገሪቱ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በክፍያ ሲሰጥ የቆየው ትምህርት በነጻ እንዲሆን መወሰናቸውን ከትናንት በስቲያ ይፋ አድርገዋል፡፡በአገሪቱ ትልቁ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሆነውን ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ላይቤሪያን ጨምሮ በአራቱም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ሽራፊ ሳንቲም ሳይከፍሉ በነጻ ትምህርታቸውን መከታተል…
Rate this item
(2 votes)
የኢንተርኔት ቁልፍ ሰባሪዎች የ29 ሚሊዮን ያህል የፌስቡክ ተጠቃሚዎችን አካውንቶች ሰብረው በመግባት መረጃዎቻቸውን መመንተፋቸውን ዴችዌሌ ዘግቧል፡፡መረጃ መንታፊዎቹ፣ የፌስቡክ ተጠቃሚዎቹን ስም፣ የኢሜይል አድራሻና የስልክ ቁጥሮች ጨምሮ ሌሎች ድብቅ መረጃዎች ፈልፍለው ማግኘታቸውን የጠቆመው ዘገባው፤ ፌስቡክ ኩባንያ ጥቃቱ ለደረሰባቸው ደንበኞቹ የማስጠንቀቂ መልዕክቶችን እንደሚልክ ማስታወቁንም…