ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(8 votes)
የቻይና የጠፈር ተመራማሪዎች በቀጣዩ አመት ወደ ጨረቃ በሚያደርጉት ቼንጅ ፎር የተባለ የጠፈር ምርምር ተልዕኮ፣ በጨረቃ ላይ ድንች ለማብቀል ማቀዳቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ተመራማሪዎቹ ዕጽዋትና ነፍሳት በጠፈር ላይ መራባት የሚችሉበትን ዕድል ለመፍጠር የሚያደርጉት ምርምር አካል ነው በተባለው በዚህ ዕቅድ፤ በምርምሩ የሚገኙ ውጤቶች የሰዎችን…
Rate this item
(1 Vote)
የአገሪቱ መንግስት የቅንጦት መኪና መጠቀም መብታቸው ነው ብሏል በሞዛምቢክ የፓርላማ አባላት ለሆኑ የገዢው ፓርቲና የተቃዋሚ ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣናት በ3.8 ሚሊዮን ዶላር ወጪ 18 ዘመናዊ መርሴድስ ቤንዝ የቅንጦት መኪኖች መገዛታቸው፣ በአገሪቱ ዜጎች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ መቀስቀሱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት ለፓርላማ ቋሚ…
Rate this item
(0 votes)
ትውልደ ኢትዮጵያዊው አቤል ተስፋዬ 6ኛ ደረጃን ይዟል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፤ የ2017 የአለማችን ከፍተኛ ተከፋይ 100 ዝነኞችን ዝርዝር ሰሞኑን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ አምና በ22ኛነት ደረጃ ላይ የነበረው ታዋቂው ድምጻዊ ሻን ዲዲ ኮምብስ፣ ባለፉት 12 ወራት፣ የ130 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት ዘንድሮ…
Rate this item
(2 votes)
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ ሳኡዲን በመካከለኛው ምስራቅና በምዕራቡ አለም ሽብር ወንጅለዋል የኢራኑ የሃይማኖት መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ፤”አሸባሪውን ቡድን አይሲስን የፈጠረቺው አሜሪካ ናት፤ አይሲስንና ሌሎች አሸባሪዎችን እየተዋጋሁ ነው የምትለውም ውሸቷን ነው” ሲሉ መናገራቸውን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡አሜሪካ አይሲስንና አሸባሪዎችን እየተዋጋሁ ነው በማለት የምታሰራጨው…
Rate this item
(2 votes)
 ኤርትራና ጅቡቲ እነ ሳኡዲን መደገፋቸው ሳያስቆጣት አልቀረም ሞሮኮና ኢራን ለኳታር የምግብ እርዳታ ልከዋል ኤርትራና ጅቡቲ በመካከለኛው ምስራቅ በተቀሰቀሰውና ከሰሞኑ ተባብሶ አገራትን ለሁለት በከፈለው የኳታር ጉዳይ፣ ከሳኡዲ አረቢያና አጋሮቿ ጎን እንደሚቆሙ ማስታወቃቸውን ተከትሎ፣ ኳታር በሁለቱ አገራት መካከል ግጭት በፈጠረው አካባቢ አስፍራቸው…
Rate this item
(1 Vote)
በፌስቡክ በተሰራጨ አንድ ጽሁፍ ላይ የተሰጡና ያለአግባብ የአንድን ግለሰብ ስም የሚያጠፉ ናቸው የተባሉ ስድስት አስተያየቶችን ላይክ ያደረገው ስዊዘርላንዳዊ፣ ዙሪክ ውስጥ በሚገኝ ፍርድ ቤት ውሳኔ የ4 ሺህ 100 ዶላር ቅጣት እንደተጣለበት አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የ45 አመቱ ስዊዘርላንዳዊ በአገሪቱ የሚሰራ አንድ የእንስሳት…