ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
መንግስት መኪኖቹን ለመግዛት ከ190 ሚ. ዶላር በላይ መድቧል የኡጋንዳ መንግስት ለሁሉም የአገሪቱ የፓርላማ አባላት እጅግ ውድ ዋጋ የሚያወጡ የቅንጦት መኪኖች ለመግዛት ማቀዱ፣በአገሪቱ ዜጎችና በተቃዋሚ ፖለቲከኞች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ መቀስቀሱን ኒው ቪዥን ድረገጽ አስነብቧል፡፡በአገሪቱ ለሚገኙ 427 የፓርላማ አባላት የቅንጦት መኪናዎችን ለመግዛት…
Rate this item
(2 votes)
ለትራምፕ ድምጻቸውን ላለመስጠት ተፈራርመዋል 50 የቀድሞ የአሜሪካ ከፍተኛ የብሄራዊ ደህንነት ባለስልጣናት፣ አነጋጋሪው የአሜሪካ ዕጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ በምርጫው በለስ ቀንቷቸው የሚመረጡ ከሆነ የአገሪቱን ብሄራዊ ደህንነትና ህልውና አደጋ ላይ ይጥላሉ ማለታቸውን ኒውዮርክ ታይምስ ዘገበ፡፡የሪፐብሊካን አባላት የሆኑት እነዚሁ ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣናት ለኒውዮርክ…
Rate this item
(2 votes)
የብራዚል ምክር ቤት አባላት ባለፈው ረቡዕ ባደረጉት ስብሰባ፣ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍ፤ከታክስና ህጋዊ ካልሆነ ወጪ ጋር በተያያዘ በቀረበባቸው ውንጀላ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ በአብላጫ ድምጽ መወሰናቸውን ሮይተርስ ዘገበ፡፡ፕሬዚዳንቷ ለፍርድ ይቅረቡ ወይስ አይቅረቡ የሚለውን ለመወሰን የምክር ቤቱ አባላት በሰጡት ድምጽ፣ 59 ያህሉ…
Rate this item
(0 votes)
በህይወት የቆዩት በግዳጅ በአፍንጫቸው በሚሰጣቸው ምግብ ነው የህንድ መንግስት ያወጣውን አንድ አነጋጋሪ ህግ በመቃወም ላለፉት 16 አመታት ምግብ ሳይመገቡ የዘለቁት ኢሮም ሻርሚላ የተባሉት ህንዳዊት፤ ባለፈው ማክሰኞ የረሃብ አድማቸውን አቁመው ምግም መመገብ መጀመራቸውን ስካይ ኒውስ ዘገበ።ለአገሪቱ የጦር ሃይል በማኒፑር ግዛት የሚፈጠሩ…
Rate this item
(1 Vote)
ስራ ለመቀጠር የሚያስችለውን ከወንጀል ነጻ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ እንዲሰጠው ለመጠየቅ ወደ አንድ የአገሪቱ ፖሊስ ጣቢያ ያመራው ቻይናዊ÷ ከፖሊስ መኮንኖች “ምን ማለትህ ነው!?... አንተ እኮ ወንጀል ሰርተህ በመገኘትህ ከአስር አመታት በፊት በስቅላት የተገደልክ ሰው ነህ!... ሞተሃል!...” የሚል ምላሽ ተሰጠው ይላል ቢቢሲ፡፡ቼን…
Rate this item
(1 Vote)
50 ሺህ ሰዎች በመፈንቅለ መንግስቱ ተጠርጥረው ፓስፖርታቸውን ተነጥቀዋል በቅርቡ ከከሸፈው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ በዜጎቹ ላይ መረር ያለ እርምጃ መውሰዱን የቀጠለው የቱርክ መንግስት፣ያሰራቸው ሰዎች ቁጥር ከ26 ሺህ በላይ መድረሱን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡የአገሪቱን የፍትህ ሚኒስትር በኪር ቦዝዳግን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፤…