ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(3 votes)
 - ባለፈው አመት በቻይና ከ1ሺህ በላይ ሰዎች ተገድለዋል - የሞት ቅጣት የሚፈጸምባቸው ሰዎች ቁጥር ጨምሯል አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ባለፈው የፈረንጆች አመት 2015፣ ዜጎችን በሞት በመቅጣት ቻይና ከአለማችን አገራት ቀዳሚውን ስፍራ እንደያዘችና አገሪቱ በአመቱ የሞት ቅጣት የተጣለባቸውን…
Rate this item
(2 votes)
 ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ መፍጀቱ ታውቋል ታዋቂው የሞባይልና የኮምፒውተር አምራች ኩባንያ አፕል፣ በ5 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የዓለማችንን ምርጥ የቢሮ ህንጻ በካሊፎርኒያ እየገነባ መሆኑን ዘ ዴይሊ ሜይል ዘገበ፡፡ ግንባታው በመገባደድ ላይ የሚገኘው የአፕል ዋና መስሪያ ቤት የግንባታ ስምምነት የተፈጸመው ከ6 አመታት…
Rate this item
(0 votes)
ቻይና ባለፈው ወር በተመድ ማዕቀብ ከተጣለባት ሰሜን ኮርያ ጋር ስታከናውነው የቆየቺውን የተለያዩ የውድ ማዕድናት ምርቶች ግዢና የነዳጅ ሽያጭ ለማቋረጥ የሚያስችሉ የተለያዩ የንግድ ማዕቀቦችን መጣሏን አስታወቀች፡፡ ሮይተርስ እንደዘገበው፤ሰሜን ኮርያ የውጭ ንግድ ምርቶች ሁለት ሶስተኛውን ያህል በመግዛት የምትታወቀው ቻይና፣ የሰሜን ኮርያ ዋነኛ…
Rate this item
(3 votes)
ባለፈው እሁድ ማለዳ ላይ...አለማቀፉ የምርመራ ጋዜጠኞች ጥምረትና ሱደች ዜቱንግ የተባለው የጀርመን ጋዜጣ፣ አለምን ያስደነገጠ ቁልፍ አለማቀፍ የቅሌት መረጃ ይፋ አደረጉ፡፡የፓናማ ሰነዶች የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ቁልፍ መረጃ፣ ባለፉት አራት አስርት አመታት በድብቅ የተከናወኑ የዓለማችን ገናና ፖለቲከኞች፣ ባለሃብቶችና ታዋቂ ግለሰቦችን የገንዘብ…
Rate this item
(2 votes)
አርጀንቲናዊው የአለማችን የእግር ኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ፤ ከዚህ በፊት ይጠቀምበት የነበረውን ጫማውን በግብጽ ለበጎ አድራጎት የሚውል ገንዘብ ለማሰባሰብ በሚደረግ ጨረታ ላይ ለሽያጭ እንዲቀርብ በስጦታ መልክ ማበርከት እንደሚፈልግ መናገሩ በርካታ ግብጻውያንን ማበሳጨቱን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ሜሲ መልካም ነገር በማሰብ ጫማውን በስጦታ ለማበርከት…
Rate this item
(0 votes)
ከአለማችን ዘመን አይሽሬ የእግር ኳስ ከዋክብት አንዱ እንደሆነ የሚነገርለት ብራዚላዊው የእግር ኳስ ተጫዋች ፔሌ፣ ያለፈቃዴ የምርቶች ሽያጭ ማስታቂያ ሰርቶብኛል በማለት የደቡብ ኮርያውን የኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ሳምሰንግ በ30 ሚሊዮን ዶላር መክሰሱን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ፔሌ ቺካጎ ውስጥ ለሚገኝ ፍርድ ቤት ባቀረበው ክስ፣ ኩባንያው…