ከአለም ዙሪያ

Tuesday, 01 January 2019 00:00

በሞት የተለዩ ታላላቅ ሰዎች

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አለማችን ከፖለቲካ እስከ ሳይንስ፣ ከንግድና ኢንቨስትመንት እስከ መዝናኛው ኢንዱስትሪ በተለያዩ መስኮች ደማቅ ታሪክ የሰሩና እውቅናን ያተረፉ በርካታ ታላላቅ ሰዎችን በሞት ያጣችበት አመት ነበር - 2018፡፡በአመቱ ከዚህ አለም በሞት ከተለዩ የኪነጥበቡ ዘርፍ ከዋክብት መካከል ለስድስት አስርት አመታት በሙዚቃው መስክ ደምቃ የዘለቀችው…
Tuesday, 01 January 2019 00:00

የተፈጥሮ አደጋዎች

Written by
Rate this item
(0 votes)
በአለማችን የተለያዩ አገራት በፈረንጆች አመት 2018 የተከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎች ከ5 ሺህ በላይ ሰዎችን ለህልፈተ ህይወት የዳረጉ ሲሆን 28.9 ሚሊዮን ያህል ሰዎችንም በአደገኛ የአየር ንብረት ለውጦች ሳቢያ ለአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ መዳረጋቸው ተዘግቧል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ እንዳለው፣ በአመቱ የተከሰቱ የመሬት…
Tuesday, 01 January 2019 00:00

የስደተኞች ቁጥር

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በ2018 የስደተኞች ቁጥር በአለማቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ ያደገ ሲሆን 6.3 ሚሊዮን ያህል ዜጎቿ የተሰደዱባት ሶርያ በአለማችን እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ዜጎች አገራቸውን ጥለው የተሰደዱባት ቀዳሚዋ አገር መሆኗን ዩኤስኤ ቱዴይ ዘግቧል፡፡ከአለማችን አገራት በርካታ ዜጎችን በማሰደድ የሁለተኛ ደረጃን የያዘቺው 2.6 ሚሊዮን ያህል…
Rate this item
(0 votes)
 በአመቱ በአለማችን ከተከሰቱ አነጋጋሪና የመገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ስበው ከከረሙ ጉልህ አለማቀፋዊ ጉዳዮች መካከል በቱርክ የሳዑዲ አረቢያ ኢምባሲ የተፈጸመው የጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ግድያ ይጠቀሳል፡፡ቻይናና አሜሪካ የገቡበትና ዳፋው ለበርካታ የአለም አገራት ይተርፋል ተብሎ የተሰጋው የንግድ ጦርነት፣ አሜሪካ ከኢራን ጋር የገባቺውን የኒውክሌር ስምምነት…
Rate this item
(6 votes)
“አቬንጀርስ - ኢንፊኒቲ ዎር” በ2.04 ቢሊዮን ዶላር ቀዳሚ ሆኗል በፈረንጆች 2018 አመት በአለማቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የአለማችን ምርጥ ፊልሞች ዝርዝር ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ አቬንጀርስ - ኢንፊኒቲ ዎር የተሰኘው ፊልም በ2.04 ቢሊዮን ዶላር አጠቃላይ ገቢ የአንደኛነት ደረጃ ላይ መቀመጡ ተነግሯል፡፡300…
Rate this item
(1 Vote)
 ጋዜጠኞችን በማሰር ቻይና ቀዳሚነቱን ይዛለች ስራቸውን በማከናወን ላይ ሳሉ ግድያ የሚፈጸምባቸው ጋዜጠኞች ቁጥር እያደገ መምጣቱንና በ2018 ብቻ በአለማችን የተለያዩ አገራት 63 ያህል ጋዜጠኞች መገደላቸውን ሪፖርተርስ ዊዝአውት ቦርደርስ ባወጣው ሪፖርት እንዳስታወቀ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ያወጣውን መግለጫ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ በስራ ገበታቸው ላይ እያሉ…