ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(3 votes)
የአለማችን ቢሊየነሮችን የሃብት ደረጃ በማውጣት በየአመቱ ይፋ የሚያደርገው ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፤ የ2018 የፈረንጆች ዓመት የአለማችንን ቀዳሚ ቢሊየነሮችን ዝርዝር ባለፈው ማክሰኞ ይፋ ያደረገ ሲሆን የ112 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሃብት ያስመዘገቡት የአማዞን ኩባንያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጄፍ ቤዞስ በቀዳሚነት ተቀምጠዋል።ቤዞስ አምና ከነበራቸው…
Rate this item
(0 votes)
እንግሊዝ ናይጀሪያውያን እስረኞችን ወደ አገራቸው ልካ የእስር ጊዜያቸውን እንዲጨርሱ ለማድረግ፣በአገሪቱ ግዙፍ ወህኒ ቤት የምታስገነባበት 700 ሺህ ፓውንድ ያህል በጀት መያዟን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ እንግሊዝ ኪሪኪሪ በሚባለውና በሌጎስ የሚገኘውን የናይጀሪያ ትልቁን ወህኒ ቤት ለማስፋፋት ማቀዷን የጠቆመው ዘገባው፤ ሁለቱ አገራት ከ4 አመታት በፊት…
Rate this item
(2 votes)
ከአመታት በፊት በአለማችን የስማርት ፎን ገበያ ከቀዳሚዎች ተርታ ይሰለፍ የነበረው የአሜሪካው ኩባንያ ብላክቤሪ፣ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎቼን የቅጂ መብት በመጣስ ተጠቅሞብኛል ሲል በታዋቂው የማህበራዊ ድረገጽ ኩባንያ በፌስቡክ ላይ ክስ መመስረቱ ተነግሯል፡፡ፌስቡክ ፈጠራዎቼን በመስረቅ በዋትሳፕና በኢንስታግራም አፕሊኬሽኖቹ ላይ ተጠቅሞብኛል ሲል ክስ የመሰረተው ብላክቤሪ፤ከአመታት…
Rate this item
(7 votes)
በደቡብ ኮርያ በኮከብ ቆጠራና በጥንቆላ ተግባር ላይ የተሰማሩና የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ እንደሚገኝ ያስነበበው ኒውስዊክ፤ ከአጉል ልማዶቹ ጋር በተያያዘ በየአመቱ የሚንቀሳቀሰው አጠቃላይ ገንዘብ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ 3.7 ቢሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ አመልክቷል፡፡በደቡብ ኮርያ በየአደባባዩና በየቤቱ ጧት ማታ፣…
Rate this item
(0 votes)
በኬንያ ባለፈው ነሐሴ ወር ተግባራዊ የተደረገውንና ፌስታሎችን ጨምሮ ፕላስቲክ ከረጢቶችን መጠቀምን የሚከለክለውን ህግ በመጣስ፣ ፌስታል ሲሸጡ ተገኝተዋል የተባሉ 19 ኬንያውያን፣ባለፈው ሳምንት በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘግቧል፡፡የአገሪቱ ፖሊስና የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ግብረሃይል ኪሲ፣ ኬሮካና ኔማ በተባሉት ከተሞች ባለፈው ቅዳሜና እሁድ ምሽት…
Rate this item
(1 Vote)
ታላላቆቹ የአለማችን ኩባንያዎች የጀርመኑ ቮዳፎን፣ ኖኪያና አውዲ በመጪው አመት በጨረቃ ላይ ፈጣን የ4ጂ የሞባይል ስልክ ኔትወርክ ለመዘርጋት የሚያስችላቸውን ፈር-ቀዳጅ ፕሮጀክት በጋራ ስኬታማ ለማድረግ መነሳታቸውን ባለፈው ማክሰኞ አስታውቀዋል፡፡የሰው ልጅ ወደ ጨረቃ በመጓዝ ድንቅ ታሪክ ከሰራ 50 አመታት ያህል መቆጠራቸውን ያስታወሰው ሮይተርስ፤…