ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
በሳይቤሪያ በምትገኘው ኦይማይኮን የተባለች የገጠር መንደር ውስጥ በሳምንቱ መጀመሪያ ከዜሮ በታች ኔጌቴቭ 62 ዲግሪ ሴንትግሬድ የደረሰ ሃይለኛ ቅዝቃዜ የተመዘገበ ሲሆን ቅዝቃዜው በመንደሯ የነበረውን የሙቀት መለኪያ መሳሪያ በመስበር ከጥቅም ውጭ ማድረጉ ተነግሯል፡፡እ.ኤ.አ በ1993 ከዜሮ በታች 67.7 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ሃይለኛ ቅዝቃዜ…
Rate this item
(2 votes)
ሹዋን ቮኬሽናል ኮሌጅ ኦፍ ካልቸር ኤንድ ኮሙኒኬሽን የተባለው የቻይና ኮሌጅ ተማሪዎች ሰሞኑን በወሰዱት የሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና ላይ የመምህራቸውን ስም እንዲጽፉ የሚያዝዝ አንድ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል፡፡ቤጂንግ ታይም እንደዘገበው፤ተማሪዎቹ የሰባት ሰዎችን ፎቶግራፍ የያዘ የጥያቄ ወረቀት የቀረበላቸው ሲሆን ከሰባቱ መካከል መምህራቸውን መርጠው ከስሩ ስሙን…
Rate this item
(0 votes)
በአለማችን የተለያዩ አገራት የሚከሰቱ የመኪና አደጋዎች በየአመቱ 1.25 ሚሊዮን ሰዎችን ለሞት፣ 50 ሚሊዮን ሰዎችን ደግሞ ለከፋ የመቁሰል አደጋ አየዳረጉ እንደሚገኙ የአለም ባንክ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡በአለማችን በመኪና አደጋዎች ሳቢያ ከሚከሰቱ የመቁሰል አደጋዎች መካከል 90 በመቶ ያህሉ አነስተኛና መካከለኛ ገቢ ባላቸው አገራት…
Rate this item
(0 votes)
 ሳንዲስክ የተባለው የኮምፒውተር መረጃ መያዣ መሳሪያዎች አምራች ኩባንያ፣ በአለማችን በመጠኑ እጅግ ትንሹ እንደሆነ የተነገረለትንና 1 ቴራባይት መጠን የሚደርስ መረጃ የመያዝ አቅም ያለውን አዲሱን የፍላሽ ዲስክ ምርቱን ከሰሞኑ ለእይታ አቅርቧል፡፡ኮንሲዩመርስ ኤሌክትሮኒክ ሾው በሚባለውና በላስቬጋስ እየተከናወነ የሚገኘው አመታዊው የአዳዲስ ኤሌክትሮኒክ መሳሪያዎችና የቴክኖሎጂ…
Rate this item
(0 votes)
ዩኒቨርሲቲ በገቡ በወራት ጊዜ ውስጥ ዶክትሬቱ እንደተሰጣቸው ተነግሯል የዚምባቡዌ የጸረ-ሙስና ኮሚሽን፣የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሮበት ሙጋቤ ባለቤት የሆኑት ግሬስ ሙጋቤ፣ ከዩኒቨርሲቲ ኦፍ ዚምባቡዌ ተቀብዬዋለሁ የሚሉት የዶክትሬት ዲግሪ ህገ-ወጥ ነው በሚል ጥርጣሬ ጉዳዩን መመርመር መጀመሩን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ ጸረ-ሙስና ኮሚሽን፣ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት…
Rate this item
(1 Vote)
የሩሲያው ፑቲንና የግብጹ አልሲሲም ለሽልማት ታጭተው ነበር አለማቀፉ የፕሬስ ነጻነት መብቶች ተሟጋች ተቋም ሲፒጄ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ ባደረገው “የአለማችን ቀንደኛ የፕሬስ ነጻነት ጨቋኝ መሪዎች” ልዩ ምጸት አዘል ሽልማት፣ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና የቱርኩ አቻቸው ጠይብ ኤርዶጋን በተለያዩ ዘርፎች አሸናፊዎች መሆናቸው…