ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(4 votes)
አጠቃላይ ሃብታቸው 1.08 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፣ የ2017 የፈረንጆች አመት፣የአለማችን የቴክኖሎጂ ዘርፍ ቀዳሚ 100 ቢሊየነሮችን ዝርዝር ከትናንት በስቲያ ይፋ ያደረገ ሲሆን በአመቱ የ6.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት የተጣራ ሃብታቸውን 84.5 ቢሊዮን ዶላር ያደረሱት የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር የማይክሮሶፍት…
Rate this item
(1 Vote)
- አገሪቱ የ300 ሚ. ዶላር ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ እርዳታ አጥታለች - የሰብአዊ መብቶች ጥሰትን እስክታሻሽል ድረስ የ195 ሚ.ዶላር ድጋፍ ታግዷል የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፣ አሜሪካ ለግብጽ ከምትሰጠው አመታዊ ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ የገንዘብ እርዳታ ላይ የ100 ሚሊዮን ዶላር ያህል ቅናሽ ማድረጉንና ተጨማሪ የ195 ሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
እጅግ ከፍተኛ ዋጋ የሚያወጡ የቅንጦት መኪኖችን በማምረት የሚታወቀው ላምቦርጊኒ፤ አሁን ደግሞ አልፋ ዋን የተባለና 2ሺህ 450 ዶላር የሚሸጥ በአይነቱ የተለየ የቅንጦት ሞባይል አምርቶ በገበያ ላይ ማዋሉ ተዘግቧል፡፡ባለፈው ማክሰኞ በይፋ የተመረቀውና 4 ጊጋ ባይት ራም እና 64 ጊጋ ባይት ስቶሬጅ ያለው…
Rate this item
(0 votes)
“ጥይቱ ባቡር” በሰዓት 350 ኪ.ሜ ይበርራል ፉዢንግ የሚል ስያሜ ያለውና በፍጥነቱ በአለማችን አቻ የማይገኝለት ቻይና ሰራሽ ባቡር፣ ከስድስት አመታት በፊት በደረሰበት አሰቃቂ አደጋ፣ 40 ሰዎችን ለህልፈተ ህይወት፣ 191 ያህሉን ደግሞ ለመቁሰል አደጋ መዳረጉን ተከትሎ፣ የአገሪቱ መንግስት ባቡሩ ቢበዛ በሰዓት 300…
Rate this item
(0 votes)
አንድ ደቡብ አፍሪካዊ፣ የሰው ስጋ መብላት ሰለቸኝ ሲል ለፖሊስ እጁን መስጠቱን ተከትሎ፣ በ”ሰው በላነት” ተሳትፈዋል የተባሉ 5 ሌሎች ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዘ ኢንዲፔንደንት ከትናንት በስቲያ ዘግቧል፡፡ግለሰቡ ለረጅም ጊዜ የሰዎችን ስጋ በመብላት እንደቆየ ባለፈው ረቡዕ ለፖሊስ የተናዘዘ ሲሆን ደብቆት…
Rate this item
(0 votes)
በ4 ወራት 2 ሺህ የመናውያን በኮሌራ ሞተዋል፤ በየቀኑ 5 ሺህ ሰዎች በኮሌራ ይጠቃሉ በእርስ በእርስ ጦርነት በፈራረሰቺዋ የመን፣ በተከሰተውና በአለማችን ታሪክ እጅግ የከፋው እንደሆነ በተነገረለት የኮሌራ ወረርሽኝ የተጠቁ የአገሪቱ ዜጎች ቁጥር ግማሽ ሚሊዮን ያህል እንደደረሰ የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ካለፈው ሚያዝያ…