Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያውያን ዘወትር በረባ ባልረባው እየተጣሉ የሚናቆሩ ሰዎች ሲያጋጥሟቸው አንድ የተለመደ አባባል አላቸው፡፡ እነሱኮ “አይጥና ድመት” ናቸው ይላሉ፡፡ በአለማችን ካሉ ሀገራት ሁሉ ነገረ ስራቸው ሁሉ የአይጥና የድመት የሆነ ለይታችሁ አውጡ ብትባሉ ከእስራኤልና ከፍልስጤም ሌላ ፈልጋችሁ ልታገኙ አትችሉም፡፡ ፍልስጤማውያን ያሲር አራፋትን የነፃነት…
Rate this item
(0 votes)
እስልምናን ያንቋሽሻል ከተባለው ፊልም ጋር ተያይዞ በግብፅና በሊቢያ የተቀሰቀሰው ረብሻ ትላንት በአራተኛው ቀን ወደ ሃያ አገራት የተስፋፋ ሲሆን፤ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝና የጀርመን ኤምባሲዎች የተቃዋሚዎች የጥቃት ኢላማ ሆነዋል፡፡የአሜሪካ ኒውዮርክና ዋሺንግተን ከተሞች የተፈፀሙት የሽብር ጥቃቶች 11ኛ አመት በሚከበርበት ማክሰኞ ቀን ነው ረብሻው በግብፅ…
Rate this item
(0 votes)
አወንታዊና አሉታዊ ገፅታዎች ይህ በመላ አሜሪካ ተወዳጅ የሆነ የኒውዮርክ ታይምስ መጽሔት በበኩሉ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በ1990ዎቹ አምባገነኖችን በመገርሰስ ዴሞክራሲን ያሰፍናሉ ተብለው ከተሞገሱት የአዲሱ ትውልድ መሪዎች ዋነኛው መሆናቸውን ጠቅሶ፤ በልማት ላይ ባደረጉት አስተዋጽኦ እንደማመሰገነኑና ነገር ግን እ.ኤ.አ በ1995 ጠቅላይ…
Saturday, 15 September 2012 13:32

አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ከሞት ተረፉ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሰኞ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ሀሰን ሼክ መሀመድ ረቡዕ እለት ከተሞከረባቸው ግድያ አመለጡ፡፡ ለግድያ ሙከራው አልሸባብ ሀላፊነቱን ወስዷል፡፡ ፕሬዚዳንቱ የኬኒያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴርን ተቀብለው እያነጋገሩ ባሉበት ወቅት ከሆቴሉ ውጪ የቦምብ ፍንዳታ ድምጽ መሰማቱን የገለፀ በቦታው የነበረ አንድ የፖሊስ መኮንን፤…
Saturday, 11 August 2012 14:14

የሚውኒክ ኦሎምፒክና

Written by
Rate this item
(0 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትር ጐልዳ ሜየር ዛሬ የኦሳማ ቢን ላደን መላ ታሪክ የሚተረከው ነበር እየተባለ ብቻ ነው፡፡ የእርሱ መገደል የአለም አቀፉ ፀረ ሽብርተኝነት ዘመቻ ፊታውራሪ ለሆነችው አሜሪካና አጋሮቿ የተወሰነ እፎይታ ማስገኘቱ ሳይታለም የተፈታ ነገር ነው፡፡ ግን ደግሞ ልክ እንደዚሁ ሁሉ ሌላም አንድ…
Rate this item
(1 Vote)
ብራዚላውያን ከካቶሊክ የክርስትና እምነት ቀጥሎ የሚያመልኩበት ነገር አለ ከተባለ ያለጥርጥር የእግር ኳስ ጨዋታ ነው፡፡ ብራዚላውያን ለእግር ኳስ ጨዋታ ያላቸውን ስሜት “ይወዳሉ” ወይም “ያፈቅራሉ” በሚሉ ቃላቶች ብቻ መግለጽ ጨርሶ አይቻልም፡፡ ብራዚላውያን እግር ኳስን አያፈቅሩም፡፡ ያመልኩታል፡፡ እነሱ እግር ኳስን ይኖሩታል፣ ይኖሩበታልም፡፡ ብራዚላውያን…