Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ዛሬ አዲስ ቀን ነው፡፡ አዲስ ቀን እንደመሆኑም የተለየና አዲስ ታሪክ ይዞልን ብቅ ብሏል፡፡ ለዘመናት እነ ናይጀሪያ፣ ጋቦን፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ሊቢያ፣ አንጐላና መሠሎቿ በአሸናፊነት ሲፈራረቁበት የነበረው የአፍሪካ ሙስናና የሀገር ሀብት ዝርፊያ የሻምፒዮንስ ሊግ አዲሱን ሻምፒዮን ሀገር አግኝቷል፡- ደቡብ ሱዳንን፡፡ ደቡብ ሱዳን…
Rate this item
(0 votes)
በደቡብ አፍሪካ የተከበበችው ወደብ አልባዋ ትንሿ ሌሴቶ ከብሪቲሽ ቅኝ ግዛት ነፃ ከወጣች ግማሽ ክ/ዘመን ብታስቆጥርም አንድም ጊዜ እንኳን ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር አድርጋ አታውቅም፡፡ አሁን ግን ተሳክቶላታል ብሏል - ዘ ኢኮኖሚስት መጽሔት፡፡ ባለፈው ጁን 8/2012 ዓ.ም የአገሪቱ ንጉስ የቀድሞውን የውጭ ጉዳይ…
Saturday, 09 June 2012 08:27

“ግብፅ ሌላ አብዮት ይጠብቃታል”

Written by
Rate this item
(0 votes)
የቀድሞው አምባገነን መሪ ሁስኒ ሙባረክና ባለስልጣኖቻቸው በህዝብ አመፅ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ የተለያዩ ክሶች ተመስርቶባቸው ጉዳያቸውን ለአንድ ዓመት ገደማ በፍርድ ቤት ሲከታተሉ የቆዩ ሲሆን ባለፈው ቅዳሜ ፍ/ቤት ውሳኔ መስጠቱ ይታወቃል፡፡ ፍርድ ቤቱ በሰጠው ብያኔ መሰረት፤ ሆስኒ ሙባረክ እና የቀድሞው የአገር ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
በኢኮኖሚ ቀውስ ከተዘፈቁት የአውሮፓ አገሮች አንዷ በሆነችው ፖርቱጋል አራት ብሔራዊ በአሎች ተሰርዘው የስራ ቀናት እንዲሆኑ መወሰኑ ተገለፀ፡፡ ውሳኔው የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለማሳደግ አስተዋፅኦ ያደርጋል ተብሏል፡፡ በፖርቱጋል በአመት አስራ አራት በአሎችን ለማክበር ስራ ይዘጋ የነበረ ሲሆን በአዲሱ ውሳኔ መሠረት ህዳር አንድ ይከበር…
Rate this item
(0 votes)
ምዕራባውያን የሶሪያን ኤምባሲዎች ዘጉ ባለፈው አመት መጋቢት ወር ላይ የተቀሰቀሰው የሶሪያ ህዝባዊ አመፅ አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን፤ የመንግስታቱ ድርጅት ባወጣው መረጃ መሰረት፤ እስከ አሁን 9ሺ ገደማ ንፁሃን ዜጐች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ የሶሪያ መንግስት ሲወስደው በቆየው ወታደራዊ እርምጃዎች የምዕራባውያን አቋም ፈራ ተባ ማለት…
Rate this item
(0 votes)
ከሀያ አመታት ላይ በሰው ልጅ ላይ ይፈፀማል ተብሎ የማይታሰብ ግፍ በመፈፀም በርካቶችን እንደገደሉ የሚነገርላቸው የሎርድ ፌዚስታንስ አርሚ መሪ የሆኑትን ጆሴፍ ኮኒን ለመያዝ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ እ.ኤ.አ. 2005 አለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ጆሴፍ ኮኒን በወንጀል እንደሚፈልጋቸው መግለፁ ይታወሳል፡፡ እስካሁን…