ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ጉድላክ ጆናታን በቅርቡ በሚካሄደው የአገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እንዲወዳደሩ ከአንድ የአገሪቱ ፓርቲ ደጋፊዎች ጥሪ ቢቀርብላቸውም ሳይቀበሉት መቅረታቸውን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡የአገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ፓርቲዎች ለቀጣዩ ምርጫ የሚያቀርቡትን ዕጩ እስከ ሰኔ 3 እንዲያሳውቁ ቀነ ገደብ ማስቀመጡን ያስታወሰው ዘገባው፤…
Rate this item
(0 votes)
ብራዚል ከአለማችን አገራት መካከል በርካታ የእግር ኳስ ተጫቾቿ በውጭ አገራት የእግር ኳስ ሊጎች የሚጫወቱባት ቀዳሚዋ አገር መሆኗንና ባለፉት አምስት አመታት 1 ሺህ 219 ብራዚላውያን የእግር ኳስ ተጫዋቾች በተለያዩ ሊጎች እንደተጫወቱ ሰሞኑን የወጣ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ከእነዚህ ብራዚላውያን የእግር ኳስ ተጫዋቾች መካከል 65…
Rate this item
(0 votes)
ሰሜን ኮርያ በፕሬስ ነጻነት ጭቆና አቻ አልተገኘላትም ባለፉት 5 አመታት ከ85 በመቶ በላይ የሚሆነው የአለም ህዝብ የፕሬስ ነጻነት ጭቆና እንደተባባሰበትና በመላው አለም 455 ጋዜጠኞች መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ የተባለው የፕሬስ…
Rate this item
(2 votes)
አገራቸው የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎቿን ከመቼውም በተለየ ፍጥነት እንደምታበለጽግና ለማንም እንደማትተኛ ባሳለፍነው ሳምንት በአደባባይ የዛቱት የሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን፣ ባለፈው ረቡዕ በ4 ወራት ጊዜ ውስጥ 14ኛውን ባለስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፋቸው ተነግሯል፡፡ሰሜን ኮርያ ከመዲናዋ ፒንግያንግ አቅራቢያ ከሚገኘው ሱናን የተባለ አካባቢ ወደ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት 3 ወራት አፕሊኬሽኖች 37 ቢሊዮን ጊዜ ዳውሎድ ተደርገዋል አለማቀፉ የአፕሊኬሽኖች ዳውንሎድ 8.6 ቢሊዮን ደርሷል አሜሪካ፣ ሁሉም የአውሮፓ ህብረት አገራትና የህብረቱ አባላት ያልሆኑ ሌሎች 32 የአለማችን አገራት የተካተቱበት አንድ የ60 አገራት ቡድን፤ ነጻ፣ አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ የኢንተርኔት አገልግሎት በአለማቀፍ ደረጃ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2021 ብቻ በሜዲትራኒያን ባህር እና በአትላንቲክ ውቅያኖስ በኩል አቋርጠው ወደ አውሮፓ አገራት ለመግባት በጉዞ ላይ የነበሩ ከ3 ሺህ 535 በላይ የተለያዩ አገራት ስደተኞች ለሞትና ለመጥፋት መዳረጋቸውን ተመድ አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ባወጣው አመታዊ ሪፖርቱ እንዳለው፤…
Page 3 of 161