ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
በአስራት ከበደ ተደርሶ የተዘጋጀውና “የምሽት እንግዳ” የሚል ርዕስ የተሰጠው ልብወለድ መፅሀፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ውሏል፡፡ አፅመ ታሪኩ ከምድር ባቡር ሃዲድ ጋር የተቆራኘው ይሄው መፅሀፍ፤ ታሪኩ ከይፋት ተነስቶ ወደ ፈረንሳይ ትልልቅ ከተሞች የሚዘልቅና በአንድ ምዕተ ዓመት የጊዜ ክልል ውስጥ የሚያጠነጥን እንደሆነ…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ ስኬታማ ሴቶችን ታሪክ የሚዘክረውና ለዝግጅት 3 ዓመት ገደማ የፈጀው “ተምሳሌት፣ እፁብ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ሴቶች” የተሰኘው መፅሃፍ ባለፈው ማክሰኞ ምሽት በብሔራዊ ሙዚየም ግቢ ተመረቀ፡፡በኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት አሳታሚነት፣ በአሜሪካዊቷ ሜሪ ጄን ዋግል ተዘጋጅቶ፣ በጋዜጠኛ ኢዮብ ካሣ የተተረጐመው መፅሃፉ፤ የኢትዮጵያ ሴቶች…
Rate this item
(1 Vote)
በዳንኤል ቢሰጥ እቴቴ የተፃፉ ግጥሞች የተካተቱበት “አፈር ብላ” የተሰኘ የግጥም መድበል፤ ሰሞኑን ገበያ ላይ ውሏል፡፡ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ሽሙጦችና ፍልስፍና ነክ ግጥሞች እንዲሁም አገራዊ ፉከራና ሽለላ ቀመስ ግጥሞች የተካተቱበት መፅሃፉ፤ ፈገግና ዘና የሚያደርጉ ርእሰ ጉዳዮችንም ይዳስሳል፡፡በ100 ገፆች ተቀንብቦ የተዘጋጀው “አፈር ብላ”…
Rate this item
(1 Vote)
 በጉራጊኛ ዘፈኑና በማራኪ ውዝዋዜው የሚታወቀው የድምፃዊ መላኩ ቢረዳ “ዳነ” የተሰኘ አዲስ የጉራጊኛ ቪሲዲ ሰሞኑን ለገበያ ቀርቧል፡፡ የ14 ዘፈኖችን ቪዲዮ ያካተተው ይኸው ስራ፤ አብዛኞቹ ግጥሞችና ዜማዎች በራሱ በድምፃዊው የተሰሩ ሲሆን ቅንብሩ በዘሪሁን ሳህለማሪያም፣ ያሬድ አስናቀ፣ አሸናፊ ከበደና በሰለሞን ኢብራሂም ነው የተሰራው፡፡ድምፃዊው…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲና አዘጋጅ ሙሉዓለም ጌታቸው ተሰናድቶ፣ በበርሄ ገ/መድህን ፕሮዱዩስ የተደረገው “ሚስቴን ቀሙኝ” የተሰኘ ኮሜዲ የፍቅር ፊልም፤ ነገ በመላ አገሪቱ በሚገኙ የግል ሲኒማ ቤቶች እንደሚመረቅ ፕሮዱዩሰሩ አቶ በርሄ ገ/መድህን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ በሜርሲ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ለእይታ የሚቀርበውን ይሄን ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ዳይሬክተር ዳንኤል በየነ ተሰርቶ፣ በሞመንተም ሚዲያ ፕሮዳክሽን የቀረበው “የመሃን ምጥ” የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ የቤተሰብ ፊልም፤ ነገ በሁሉም የግል ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሁለት አመት ያህል የወሰደውና የ1፡40 ርዝማኔ ያለው ይሄው ፊልም፤ በ30ዎቹ የእድሜ ክልል ላይ የሚገኝ በጥሩ ሥነ-ምግባር…