Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 24 November 2012 12:56

የአፄ ሱስንዮስ ዜና መዋእል ናቸው

Written by
Rate this item
(2 votes)
የካቶሊክ ሀይማኖት ተከታየ በመሆናቸው በሕዝብ ተቃውሞ ከስልጣን የወረዱት አፄ ሱስንዮስ ዜና መዋእል ወደ አማርኛ ተተረጐመ፡፡ መፅሐፉን ከግእዝ ወደ አማርኛ የተረጐሙት አቶ አለሙ ኃይሌ ናቸው፡፡ በመፅሐፉ የጀርባ ሽፋን ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው ፕሮፌሰር ሽፈራው በቀለ እና ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አስተያየት የሰጡ…
Rate this item
(2 votes)
በአያን ፍሌሚን የስለላ ድርሰቶች ላይ ተመስርተው ከተሰረቱት የጄምስ ቦንድ ፊልሞች ሁሉ የላቀ ነው ተብሎ አድናቆት የተቸረው “ስካይፎል”፤ ፊልም ተመልካቾችን ለማርካት በመቻሉ ገበያ ቀንቶታል። በእንግሊዝ የስለላ ተቋም ውስጥ፣ “007” የሚል የሚስጥር ስም የተሰጠው ጄምስ ቦንድን በመወከል ዳንኤል ክሬግ የተወነበት ይሄው ፊልም፤…
Rate this item
(2 votes)
በኮንሶ አካባቢ የመሬት አቀማመጥ ላይ ያተኮረው የሁለት ሳምንት ፎቶ አውደርእይ በመጪው ማክሰኞ ይከፈታል አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር የሚካሄደውን አውደርእይ በመተባበር ያዘጋጁት የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን እና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ናቸው፡፡
Rate this item
(1 Vote)
አዲስ አበባ ከተማ የተመሰረተችበትን 125ኛ አመት በማስመልከት ተከጋጅቶ በነበረው እየታዩ ያሉ ትያትሮች ውድድር የተመረጡ ትያትሮች ልዩ ሽልማት ተሰጣቸው፡፡ ዋፋ ኮሙኒኬሽን ባስተባበረው ውድድር የተሳተፉት ስምንት ትያትሮች “ምርጥ” በመባል በተለያዩ ዘርፎች ተወዳድረው ተሸልመዋል፡፡በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ከትናንት ወዲያ ማታ በተደረገው የሽልማት ሥነ…
Saturday, 24 November 2012 12:27

“ግራና ቀኝ” ትያትር ዛሬ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ዘነበ ተስፋዬ (ዲንጐ) ፅፎ ያዘጋጀው “ግራና ቀኝ” ትያትር ዛሬ እንደሚመረቅ ጥሩ አየሁ ፕሮሞሽን እና ጀዋሬ ፕሮዳክሽን አስታወቁ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ በሚመረቀው ትያትር ገነት ንጋቱ፣ አስቴር በዳኔ፣ ዘነበ ተስፋዬ፣ ትንሳኤ ብርሃነ፣ ሜሮን ፋንቱ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በአንጋፋው ገጣሚ እና ፀሐፌ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ የተዘጋጁትን 2400 ገፆች ያሉዋቸው “ከድጡ ወደ ማጡ” እና “ወይ አንቺ ሐገር” ሁለት የግጥም መፃሕፍት ባለፈው ማክሰኞ ምሽት በሂልተን ተመረቁ፡፡ “ወይ አንቺ ሀገር” ከ1963 እስከ 1967 የተዘጋጁ የግዛተ አፄ ግጥሞች የተካተቱበት ሲሆን “ከድጡ ወደ…