Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 10 November 2012 15:50

የሄሊ ቤሪ ትወና ተደነቀ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ወደ ትወና ከገባች በኋላም በሆሊዉድ በአንድ ፊልም እስከ 10 ሚሊዮን ዶላር ከሚከፈላቸው ተዋናዮች አንዷ ለመሆን የበቃች ስኬታማ ተዋናይት ናት፡፡ ሄሊ ቤሪ በ2001 እ.ኤ.አ በሰራችው “ሞንስተርስ ቦል” የተሰኘ ፊልም በምርጥ ተዋናይነት ኦስካር ተሸልማለች፡፡ዘንድሮ ከአዲስ ፍቅረኛዋ ከፈረንሳዊው ኦሊቨር ማርቲኔዝ ጋር ቀለበት ያሰረችው…
Rate this item
(0 votes)
200 መቀመጫ ያለው ሲኒማ ቤቱ፤ በወቅቱ የፊልም ቴክኖሎጂ የተደራጀ ነው ተብሏል፡፡ በሌላም በኩል በእስክንድር መርሃጽድቅ የተዘጋጀው “ቀይ ሥሮች እና ሌሎች…”መጽሐፍ ማክሰኞ ፒያሳ በሚገኘው የብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚመረቀው ባለ 120 ገጽ መጽሐፍ፤ 20 ማህበራዊ ትችቶችና ሌሎች ጉዳዮች…
Rate this item
(1 Vote)
በአርቲስት ታምሩ ብርሃኑ የተዘጋጀው “ባለሥልጣኑ” የተሰኘው ፊልም ነገ እና ማክሰኞ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በፊልሙ ላይ ታምሩ ብርሃኑ፣ ሱራፌል ተካ፣ ሃና ዮሐንስ፣ አበበ ተምትም፣ ወለላ አሰፋ፣ ታጠቅ ነጋሽ፣ ፍቅርተ ጌታሁን እና ሌሎችም ተውነዋል፡፡ ፊልሙ ነገ በአዲስ አበባ የግል ሲኒማ ቤቶች እና…
Saturday, 10 November 2012 15:47

16ኛው “ግጥምን በጃዝ ረቡእ” ይቀርባል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ወጣትና አንጋፋ ገጣሚያን በሙዚቃ እየታጀቡ ግጥሞች የሚያቀርቡበት “ግጥምን በጃዝ” ፕሮግራም የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 12 ጀምሮ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በራስ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ በሚቀርበው ዝግጅት ላይ አንጋፋዋ አርቲስት ሙሉአለም ታደሰ የትያትር ቅንጭብ የምታቀርብ ሲሆን አርቲስት አለማየሁ ታደሰ፣ ሜሮን ጌትነት፣ ምንተስኖት ማሞ፣…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹ጎበዝ ከሆነ የራሱን ሃብት ያፈራል›› ብሏልዝነኛው የሆሊውድ ተዋናይ ጃኪ ቻን ለብቸኛ ልጁ ለጄይስ ቤሳቤስቲን እንደማያወርስ መናገሩን ‹‹ሰለብርቲ ኔትዎርዝ›› ዘገበ፡፡ ከአባቱ ጋር የተቀማጠለ ኑሮ እየመራ የሚገኘው የ30 ዓመቱ ጄይሲ፤ ድምፃዊና ተዋናይ ለመሆን ከፍተኛ ጥረት ቢያደርግም ሊሳካለት አልቻለም ተብሏል፡፡ ሆኖም አባቱ በህይወት…
Rate this item
(0 votes)
ዳንኤል ዴይ ሊውስ በመሪ ተዋናይነት የሚሰራበትና ከሳምንት በኋላ በመላው ዓለም መታየት የሚጀምረውን ‹‹ሊንከን›› ፊልምን ያዘጋጀው ዕውቁ የፊልም ዳይሬክተር ስቲቨን ስፒልበርግ ነው፡፡ ፊልሙ ዶሪስ ኪርኔስ የተባለ ደራሲ ‹‹ቲም ኦፍ ራይቫልስ፡ ዘ ፖለቲካል ጂኒዬስ ኦፍ አብርሃም ሊንከን›› በሚል ከፃፈው የታሪክ መፅሃፍ በተወሰደ…