Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ቢዮንሴ ኖውልስ እና ጄይዚ የዓመቱን ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የትዳር አጋሮች ተብለው በፎርብስ መፅሄት ተመረጡ፡፡ ፎርብስ መፅሄት የመዝናኛው ኢንዱስትሪ እውቅ ጥንዶች በዓመቱ ያስገቡትን ገቢ በማስላት ይፋ ባደረገው ደረጃ፤ ቢዮንሴ እና ጄይ ዚ አንደኛ ደረጃ የተሰጣቸው ሲሆን የዘንድሮ ዓመታዊ ገቢያቸው 78 ሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን ለእይታ የበቃው አዲሱ “ዘ ቦርን ሌጋሲ” ፊልም በሰሜን አሜሪካ በመጀመርያ ሳምንቱ 40.3 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት የቦክስ ኦፊስን የገቢ ደረጃ እየመራ ነው፡፡ ላለፈው ሶስት ሳምንት ደረጃውን ተቆጣጥሮ ከቆየው “ዘ ዳርክ ናይት ራይዝስ” መሪነቱን መረከቡ የፊልሙን ምርጥ መሆን ያመለክታል ተብሏል፡፡ የቦርን…
Rate this item
(0 votes)
ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ሃያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ “የፍልስፍና አፅናፍ” የተሰኘ በፍልስፍና ሃሳቦች ላይ የሚያጠነጥን መፅሃፍ በመተርጐም ሰሞኑን ለንባብ አብቅቷል፡፡መፅሃፉ የተተረጐመው ከአሜሪካዊው የ20ኛው ክ/ዘመን ፈላስፋ ከዶ/ር ሞርቲመር ጄሮም አድለር “Great Ideas From The Great Books” የተሰኘ የፍልስፍና መፅሃፋቸው ላይ እንደሆነ ተገልጿል - በመፅሃፉ…
Saturday, 11 August 2012 12:23

“ቪ.አይ.ፒ” ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በፆታ ለውጥ ላይ የተሰራው ፊልም ሊመረቅ ነው ፣ “የኔታ” ፊልም በደቡብ አፍሪካ ይመረቃል ብሉ ስካይ የፊልም ሥራ ድርጅት አምስት አመታት ፈጅቶብኛል ያለውን በፆታ ለውጥ ላይ ያተኮረ ፊልም ሊያስመርቅ ነው፡፡ “የሲኦል ሙሽሮች” በሚል ርእስ የሚቀርበው የ105 ደቂቃ ፊልም የሚመረቀው ነሀሴ 14…
Rate this item
(1 Vote)
በኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የእንግሊዝኛ ሥነጽሑፍ መምህር የሆኑት አቶ አንዱአለም ሃደሮ የተፃፈው “ሶፊያ” ረዥም ልቦለድ መጽሐፍ በዚህ ሳምንት ለንባብ በቃ፡፡ 201 ገፆች ያሉት መጽሐፍ 32 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ ደራሲው ልቦለዳቸው ከገሃዱ ዓለም ሰዎች በስም ወይ በታሪክ ከተመሳሰለ የአጋጣሚ ጉዳይ መሆኑን…
Rate this item
(0 votes)
የድምፃዊት፣ ገጣሚና ተዋናይት ሩታ አርአያ “የኔታ” የተሰኘ ፊልም በደቡብ አፍሪካ ፖርት ኤልዛቤት ከተማ፣ ነሐሴ 12 ቀን 2004 ዓ.ም ከቀኑ በ10 ሰዓት በግራንድ ሆቴል እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ በፊልሙ ላይ ከ16 በላይ ተዋናዮች የተሳተፉ ሲሆን ፍላይ ፒ.ዲ.ቤይ ቲቪ በተሰኘ ታዋቂ የፊልም ኩባንያ መሰራቱ…