ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አየርላንዳዊው የሮክ ሙዘቀኛ ፤ በጎ አድራጊ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቦብ ጌልዶፍ የዓለም ሃብታም አገራት በድህነት ለሚሰቃዩ ህዝቦችና አገሮቻቸው እርዳታ ለመስጠት የገቡትን ቃል አክብረው እንዲሰሩ መታገሉን እንደቀጠለ ተገለፀ፡፡ ሰር ቦብ ጌልዶፍ በ1984 እ.ኤ.አ ሚጅ ኡሬ ከተባለ ሌላ ሙዚቀኛ ጋር በኢትዮጵያ…
Read 1526 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኦፕራ ዊንፍሬይ ከፍተኛ ክፍያ በማግኘት የመዝናኛውን ኢንዱስትሪ በቀዳሚነት እንደምትመራ ፎርብስ መፅሄት አመለከተ፡፡ ካለፈው አመት ጀምሮ አዲስ በከፈተችው ‹ኦውን› የተባለ የቴሌቭዥን ኔትዎርክ ስኬታማ ለመሆን ያልቻለችው ኦፕራ፤ ዘንድሮ 165 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት መሪነቱን መያዟን የገለፀው ፎርብስ፤ ከፍተኛውን ክፍያ በማግኘት የመዝናኛ ኢንዱስትሪውን…
Read 2593 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዝዳንት የሚተች የቀለም ቅብ በአንድ ደቡብ አፍሪካዊ ሰዓሊ ተሰርቶ ለኤግዚብሽን መቅረቡ እያወዛገበና ተቃውሞ እያስከተለ መሆኑን የተለያዩ ዘገባዎች ጠቆሙ፡፡ በኬፕታውን በሚገኝ አንድ ጋለሪ ለእይታ የቀረበው ስዕሉ፤ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ በዙሉ አለባበስ እና ዳንስ ሃፍረተ ስጋቸው እየታየ ሲጨፍሩ የሚያሳይ ነው፡፡…
Read 2166 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደቡብ አፍሪካው የብሮድካስት ኩባንያ መልቲ ቾይዝ በዲኤስቲቪ ኔትዎርክ 8 አዳዲስ የፊልም ቻናሎችን ከወር በኋላ እንደሚለቅ አስታወቀ፡፡ አዳዲስ ቻናሎቹ በጣቢያው የሚሰራጩትን ፊልሞች አይነትና ብዛት ለማሳደግ ተብለው መጨመራቸውን የገለፀው ኩባንያው ለደንበኞቹ ሰፊ የምርጫ እድል ለመስጠት በማቀድ ለውጥ መደረጉን አስታውቋል፡፡ በዲኤስቲቪ የተጨመሩት ስምንቱ…
Read 4159 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ጊዜው 1966 መጨረሻ ላይ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ኮንግረስ የአመራር አባላትን የሚመርጥበት ወቅት ነበር፡፡ ሰሞኑን ህልፈተ ዜናቸው የተሰማው ጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊ (የያኔው ተማሪ ለገሠ ዜናዊ) የሳይንስ ተማሪዎች እጩ ተመራጭ በመሆን ምስላቸው በየዛፉ ላይ ሳይቀር ተለጣጥፏል፡፡ በዘመኑ ከነበሩት አብዮተኞች ተርታ በቀዳሚነት…
Read 3117 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሰሎሞን ለማ ገመቹ የተፃፈው “የጀግና ወሮታ ከአምቦ እስከ በለዲግ” የተሰኘ ግለ ታሪክ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ በመቶ አለቃ በቀለ በላይ ሕይወት ዙርያ የሚያጠነጥነውን መፅሐፍ ያዘጋጁት አቶ ሰሎሞን ለማ ገመቹ ናቸው፡፡ ሰባት ክፍሎች ያሉት ባለ 345 ገፅ መፅሐፍ በፎቶግራፎች የታጀበ ሲሆን…
Read 1317 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና