Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(5 votes)
ከ500 ዓመታት በፊት የተሰራ የሊዮናርዶ ዳቬንቺ የስእል ስራ በአንድ የስኮትላንድ የገበሬ ቤተሰብ መኖርያ ቤት ውስጥ መገኘቱን ዘ ሃፊንግተን ፖስት አስታወቀ፡፡ ዳቬንቺ በዚሁ የስእል ስራው ማርያም እና እየሱስን እንደሳለ የሚገልፁ መረጃዎች ቢኖሩም አንዳንድ ባለሙያዎች ስእሉ ማርያም መግደላዊትና ልጇን የሚያሳይ ነው እያሉ…
Saturday, 11 August 2012 11:51

ሌዲ ጋጋ ወደ ትወና ገባች

Written by
Rate this item
(3 votes)
አወዛጋቢዋ አቀንቃኝ ሌዲ ጋጋ ወደ ፊልም ትወና መግባቷ ተገለፀ፡፡ አርቲስቷ ሰሞኑን የሶስተኛ አልበሟን መጠርያ በክንዷ ላይ በመነቀስ ማስተዋወቋን የገለፀው ኤምቲቪ ኒውስ ነው፡፡ በ2013 መግቢያ ላይ ይወጣል የተባለው የሌዲ ጋጋ አዲስና ሶስተኛ አልበም ‹አርትቶፕ› የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ በ2008 እ.ኤ.አ ላይ የመጀመርያ…
Rate this item
(0 votes)
ለጐዳና ተዳዳሪው ተዋናይ ቤት ተገኘለት በአዳም ረታ “ልቦለድ ላይ ተመስርቶ የተሰራው “የሎሚ ሽታ” ፊልም ላይ ከእናቱ ጋር ከቤቱ የተፈናቀለ ታዳጊን ሆኖ የተወነው ጐዳና አዳሪ ታዳጊ ወጣት ዳንኤል ቴዎድሮስ ቤት ተገኘለት፡፡ፊልሙ ባለፈው ቅዳሜ ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ሲመረቅ ታዳጊውን አስመልክቶ መድረክ …
Rate this item
(0 votes)
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ለሰርጉ ከመደበው ወጪ ላይ 100ሺህ ብር ለኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበር ሰጠ፡፡ ብሔራዊ ማህበሩ “ክብር ለሚገባው አድናቆት ለሚገባው አድናቆት እንስጥ” በሚል መርህ ከሐምሌ 1 እስከ 10ቀን 2004 ዓ.ም በሞንታርቦ ቅስቀሳ የተሰበሰበ የድምፃዊው አድናቂዎች ፊርማ ባለፈው …
Rate this item
(1 Vote)
“ወርቅ በወርቅ” ተመረቀ “መቅደስ በቀለ (ማክዳ) የፃፈችውና በአዚዝ መሐመድ የተዘጋጀው ፊልም ነገ ከምሽቱ 12 ሰዓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ይመረቃል፡፡ ነገ የሚመረቀው ፊልም ከነሐሴ 6 ቀን 2004 ጀምሮ በግል፣ ከነሐሴ 20 ቀን 2004 ጀምሮ በመንግስት ሲኒማ ቤቶች እንሚመረቅ አዘጋጆቹ ገልፀዋል፡፡ የ90 …
Rate this item
(0 votes)
ራዲሼቭን የሚዘክር የሥነጽሑፍ ምሽት ሰኞ ይቀርባል ደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ ያዘጋጀው 14 አጫጭር ልቦለዶች የተካተቱበት “ኩርቢት” የአጭር ልቦለዶች መድበል ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ 127 ገፆች ያሉት መጽሐፍ በ20 ብር እየሸጠ ነው፡፡ አለማየሁ ካሁን ቀደም “አጥቢያ” ፣ “ቅበላ”፣ እና “ስብሃት ገብረእግዚአብሔር ሕይወትና…