ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
አንድ ታዋቂ ሰዓሊ የሰራውን ስዕል ሰዎች በሚበዙበት አደባባይ ላይ አስቀመጠ። ከስዕሉም ስር "እባካችሁ የተበላሸ ቦታ ካየችሁ በኤክስ (X) ምልክት አድርጉበት" የሚል ፅሁፍ ለጠፈ። በማግስቱ ተመልሶ ሲመጣ ስዕሉ ሙሉ በሙሉ በኤክስ (X) ምልክት ተሸፍኖና ተበላሽቶ አገኘው። በነገሩ በጣም አዝኖ ለጓደኛው ነገረው።…
Rate this item
(0 votes)
ዋልያ መጻሕፍት “ሳይንስ እና ሳይንሳዊ አስተሳሰብ” በሚል ርዕስ ከዘርፉ ምሁራን ጋር የሚደረግ አጓጊ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። በዕለቱ ታዋቂው ኢምሬተስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ “ሳይንስ እና ሳይንሳዊ አስተሳሰብ” በሚለው ርዕስ ላይ ጥልቅ ማብራሪያ የሚሰጡ ሲሆን፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና በናሳ ተመራማሪና…
Rate this item
(0 votes)
በነፃ ሀሳብና በሰከነ መንፈስ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን በማድመቅ ላለፉት 14 ዓመታት የብዙዎችን ፍቅር ያተረፈው የ"ጦቢያ" መድረክ፣ በጀርመን መቀመጫውን ባደረገው "Hope for All" ግብረ ሰናይ ድርጅት አዘጋጅነት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች አጓጊ ዝግጅቶቹን ሊያቀርብ ነው። በገጣሚ ምስራቅ ተረፈ መስራችነት የሚመራው ይህ መድረክ…
Rate this item
(0 votes)
በ“እናርጅና እናውጋ” መጽሐፉ የሚታወቀውና በ2016 ዓ.ም በክብር አዋርድ “የዓመቱ ምርጥ የግጥም መጽሐፍ” አሸናፊ የነበረው ጌራወርቅ ጥላዬ፣ “የቃል ሊቀ መኳስ” የተሰኘ አዲስ መጽሐፉን ከሕትመት አውጥቷል። 128 ገጾች ያሉትና በ300 ብር የጀርባ ዋጋ በ1,000 ኮፒ ታትሞ የወጣው ይህ መጽሐፍ፣ ለአንባቢያን ይፋ የሚሆንበት…
Rate this item
(1 Vote)
ወጣት ሰሎሞን አማረ (በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የተመረቀ) አዲስ አበባ ውስጥ የሚያበራራትን ሜትር ታክሲ ወደ "ተንቀሳቃሽ ቤተ-መጽሐፍት" በመቀየር አዲስ ፈጠራን አስተዋውቋል። ወጣቱ ከስልክና ማህበራዊ ሚዲያ ሱስ ተላቆ ወደ ንባብ ባህል እንዲመለስ ማስቻል፤ የትራፊክ መጨናነቅን ለንባብ አጋጣሚ መጠቀም። ተሳፋሪዎች በጉዞ ወቅት መጽሐፍትን ያነባሉ፤…
Rate this item
(1 Vote)
በአንድ ሳምንት አምስት ቴአትሮችን እየሰራ ስላለው ብርቱው ተዋናይ ትእዛዙ ታዬ ጥቂት መረጃ አድርሼ ነበር። እሱን ተንተርሶ ተጨማሪ ሀሳብ አርቲስት መርዕድ ተስፋዬ አከለበት። እንዲህ ሲል፦ *** በጣም የሚገርመኝ የትዕዛዙ ልዩ ችሎታ ደግሞ የሌሎች ተዋንያንን ገፀ ባህሪ በአጭር ጊዜ አጥንቶ ተክቶ በመስራት…
Page 1 of 329