ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የአምባሳደር ዲባባ አብደታ (ዶ/ር) “የዲፕሎማቱ ማስታወሻ- ከእረኝት እስከ አምባሳደርነት” የተሰኘ ግለ-ታሪክ መፅሀፍ በትላንትናው ዕለት ተመርቆ። መፅሀፉ የዕውቁ አምባሳደር ዲባባ አብደታን ከልጅነት አስከ ዕውቀት፣ ከእረኝነት እስከ አምባሳደርነት የሚዘልቅ የሕይወት ጉዙ ያስቃኛል፡፡ “የዲፕሎማቱ ማስታወሻ”፤ባለታሪኩ በትምህርትና በስራ ዓለም የተጓዙበትን ውጣ ውረድና ስኬት በውብ…
Read 1586 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የእውቁ ተጓዥ ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዩም ሶስተኛ ስራ የሆነው “ሀገሬን መፅሐፍ ለንባብ በቃ። መፅሐፉ በዋናነት ጋዜጠኛው ተራራ እየቧጠጠ፣ ቁልቁለት እየተንሸራተተ የወጣና የወረደባቸውን በአራቱም የሀገራችንን አቅጣጫዎች ያያቸውን፣ የዳሰሳቸውን፣ የተመሰጠባቸውን፣ የተደመመባቸውን የተፈጥሮ ሀብቶቻችንን፣ ባህላችንን፣ መለያችንን፣ ስነ-ልቦናችንን አጠቃላይ ማንነታችንን እንደ መስታዎት ለህዝብ ያሳየበት የጉዞ…
Read 1566 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በ”ኢትዮጵያ” ሚዲያ ኮሙኒኬሽንና ኢቨንት ኦርጋናይዘር በየወሩ የሚካሄደው የኪነ-ጥበብ ምሽት የዚህ ወር መሰናዶ “ኢትዮጵያ ወደ ነበረችበት የዘመን ከፍታ” በሚል ይካሄዳል። ሰኞ የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ.ም በአምባሳደር ሲኒማ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ ይካሄዳል። በዚህ የኪነ-ጥበብ ምሽት የመከላከያ ሃይላችንን ክብርና ሃላፊነት ከፍ የሚያደርጉ…
Read 1579 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የእቴጌ ጣይቱ ልጅ የነጋድራስ ግዛው ጣይቱ ብጡል መኖሪያ ቤት የነበረው ኤልቤት ሆቴል፣ ለአድዋ በዓል አክባሪዎች ልዩ ድግስ ማዘጋጀቱን ገለፀ፡፡የኤልቤቴል ሆቴል ባለቤትና የፕሮግራሙ አዘጋጅ የሆኑት ጋዜጠኛ የእናት ፋንታ ውቤ፣ በሆቴላቸው የአድዋን በዓል ለማክበር ወደ አደባባይ ለሚወጡናበሆቴሉ ለሚያልፉ አክባሪዎች፤ በአድዋ ጦርነት ወቅት…
Read 7084 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“የአገዛዞች ቀይ መስመር፤ ጭቆናን የመስበር ጽናቶች” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ አዲስ መፅሐፍ በዛሬው እለት ለአንባቢያንይበቃል። በተለያዩ የጋዜጦችና መጽሔቶች ላይ በአዘጋጅነት፣ በዋና አዘጋጅነት እንዲሁም ጠንካራ ሂሳዊ ፅሑፎች በማህበራዊ ሚዲያዎች በመጻፍ የሚታወቀውና በዚህም ለተደጋጋሚ እስር የተዳረገው የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ መፅሐፍ፤…
Read 7107 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Sunday, 28 February 2021 00:00
የዕውቁ ድምፃዊ ጥላሁን ገሰሰ 80ኛ ዓመት ልደትና ያረፈበት 12ኛ ዓመት በልዩ ልዩ መርሃ ግብሮች ሊከበር ነው
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
የዕውቁና ተወዳጁ ድምፃዊ የክብር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ 80ኛ ዓመት የልደት በዓልና ከሚወደው ሙዚቃና ከሚወደው ህዝብ የተለየበት 12ኛ ዓመት መታሰቢያ በልዩ ልዩ ኪነ- ጥበባዊ መርሃ ግብሮች ሊዘከር እንደሆነ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ትላንት የካቲት 19 ቀን 2013 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል በተሰጠው…
Read 7105 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና