ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 በደራሲ ገጣሚና ጋዜጠኛ ኢሳያስ ልሳኑ የተሰናዱት “ቀዳሚ ቃል” የተሰኘ ራስን ስለማወቅና ስለመፈለግ በማተት ስነ-ምግባር ማጎልበት ላይ የተሰሩ ሀቲቶች የተካተቱበት “ቀዳሚ ቃል” መፅሀፍና “ቀናሁ በጨረቃ 2” እና “የሰንበት ወግ” የግጥምና የወግ ስብስብ መፅኀፍ የፊታችን ማክሰኞ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል…
Rate this item
(0 votes)
 በገጣሚ ክብሮም ገ/ማሪያም (እንደራሴ) የተሰናዱ ከ60 በላይ በፍቅር በሀገራዊና ፖለቲካዊ ጉዮች ላይ የሚያጠነጥኑ ግጥሞችን የያዘው “ሞት ይርሳኝ” የግጥም መፅኀፍ መፅሀፍ ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ-መፃህፍትና ቤተ-መዘግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በዕለቱ ደራሲ ያዕቆብ ብርሃኑ እና ፋሲል አስማማው በመፅሀፉ ላይ ደሰሳ…
Rate this item
(0 votes)
 የተጓዡ ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዩም “ጎንደርን ፍለጋ” የተሰኘ መፅሐፍ ከነገ በስቲያ ሰኞ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በጣይቱ ሆቴል ይመረቃል፡፡ መፅሐፉ በ10 ምዕራፎች የተከፋፈለና 17 ታሪኮችን ያካተተ ሲሆን ከታሪኮቹ መካከልም “ናበጋን በበጋ” ወደ አለቃ ገ/ሃና አገር የተደረገን ጉዞ ጨምሮ ከደጃዝማች አያሌው (አያሌው ሞኙ)…
Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ታሪክ ላይ ተመስርቶ በተሰራው “HIM Haile Selassie The Lion of Judha” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም ላይ በብሔራዊ ቤተ መፃሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት አቶ…
Rate this item
(3 votes)
በደራሲ ኮሎኔል ፈቃደ ገብረየስ የተፃፈው “የአመራር ሳይንስና ጥበብ” መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በምርቃቱ ላይ የአመራር ባለሙያዎች፣ ደራሲያን፣ የኪነ ጥበብ ወዳጆችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የሚገኙ ሲሆን በመፅሐፉ ላይ ዳሰሳና ውይይት እንደሚደረግ…
Rate this item
(1 Vote)
 ካፒታል ሆቴልና ስፓ በአገራችን የመጀመሪያ ነው የተባለለትን ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ውስጥ የተገነባ ትልቅ የባህል አዳራሽ ዛሬ ከረፋዱ 4፡30 ጀምሮ ያስመርቃል፡፡ 20 ሚ. ብር የወጣበት እንደሆነ የተነገረለት የባህል አዳራሹ፤ የኢትዮጵያን ድንቅ ባህል፣ ሙዚቃና ውዝዋዜ፣ የአገሪቱን እሴቶችና ምግቦች ለመላው ዓለም ለማስተዋወቅ…
Page 2 of 227