ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር አዘጋጅነት እየተካሄደ ያለው 6ኛው ሕያው የኪነ-ጥበብ ጉዞ ወደ ታሪካዊቷ ሸዋ” ሰኞ ይጠናቀቃል፡፡ ባለፈው ረቡዕ ጥቅምት 5 ቀን 2012 ከማህበሩ ዋና ጽ/ቤት በቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) የተጀመረው ይሄ ጉዞ የኢትዮጵያ አባት የሆኑት እምዬ ምኒልክ በታሪክ አሻራቸው…
Rate this item
(0 votes)
“ደርሶ መልስ”፣ ጐሳዬ ተስፋዬ፣ ጃምቦ ጆቴ…ተሸልመዋል በሸገር 102.1 ሬዲዮ የሚተላለፈው ለዛ ፕሮግራም የሚያዘጋጀው የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሽልማት ከትላንት በስቲያ ሐሙስ 9ኛውን የሽልማት ፕሮግራም በሒልተን ሆቴል አካሄደ፡፡ በ11 ዘርፎች የኪነጥበብ ባለሙያዎችን ሲያወዳድር የቆየው የሽልማት ድርጅቱ፤ አሸናፊዎችን ከየዘርፉ ሸልሟል፡፡ በምርጥ ፊልም “ቁራኛዬ” ፊልም፣…
Rate this item
(1 Vote)
 በ1941 ዓ.ም ከአባቱ ከአቶ ዑርጋ ጂጆና ከእናቱ ከወ/ሮ አበበች ካሳ በቀድሞው የሲዳሞ ጠቅላይ ግዛት ዲላ ከተማ የተወለደው ሻምበል ብርቀነህ ዑርጋ፣ የአንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረው በዲላ አፄ ዳዊት ትምህርት ቤት ሲሆን፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በናዝሬት አፄ ገላውዴዎስ ትምህርት ቤት…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ግርማ ስላሴ አርአያ የተዘጋጀውና በአገራችን የዳኝነት ታሪክ ጥንታዊ፣ ሀገረሰባዊና ዘመናዊ ሂደት ላይ ጥልቅ ፍተሻ የሚያደርገው ‹‹ዳኝነት ከጥንት እስከ ዛሬ” የተሰኘ መጽሐፍ› ለገበያ ቀረበ፡፡ መጽሐፉ በዋናነት የአገራችን ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓትም ሆነ ዘመናዊው ዳኝነት ከጥንት እስካሁን፣ ከአጀማመሩ ዛሬእስከደረሰበት ሂደት ያለውን ሁኔታ፤…
Rate this item
(0 votes)
 በገጣሚ መስቀሉ ባልቻ በአማርኛና በኦሮምኛ ቋንቋ የተፃፉ በርካታ ግጥሞችን የያዘው ‹‹አማር ORO›› የተሰኘ የግጥም መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡በፖለቲካዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና በአገር ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ግጥሞችን ያካተተው መጽሐፉ፣ አርትኦቱ በየሻው ተሰማ (የኮተቤው) መሠራቱ ታውቋል፡፡ በ224 ገፆች የተዘጋጀው “አማር ORO”፤ በ200 ብር…
Rate this item
(1 Vote)
 በገጣሚ ወጣት ማህሌት አፈወርቅ የተፃፉ የግጥም ስብስቦችን ያካተተው ‹‹ሐሳብ ነኝ› እና ሌሎችም” የግጥም መድበል ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ይመረቃል፡፡በምረቃ ሥነሥርዓቱ ላይ የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ መሰናዶዎች የሚቀርቡ ሲሆን ደራሲ ጌታቸው በለጠ፣ ደራሲና ባለቅኔ አበረ…
Page 12 of 268