ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ አስፋው መኮንን የተሰናዳው ‹‹የሀበሻ ቀልዶች›› የተሰኘ መጽሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ በአገራችን በተለያዩ አካባቢዎችየሚነገሩና አዳዲስ የተፈጠሩ ቀልዶች የተካተቱበት ነው ተብሏል፡፡ ቀልዶቹ በኑሯችን፣ በዕለት ተዕለት ሕይወታችን የሚያጋጥሙ እንቅፋቶችና ክፍተቶች ላይ የሚሳለቁ ሲሆን ከነዚህ መካከልም፤ ‹‹አሜሪካ ሰው አልባ መንኮራኩር ሰራች›› ቢለው…
Rate this item
(1 Vote)
የብ/ጀነራል ከበደ ጋሼ “የመስዋዕትነት አሻራ” የተሰኘ መጽሐፍ የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ በራስ ሆቴል ገበታ አዳራሽ ተመረቀ፡፡ መጽሐፉ የብ/ጀነራልከበደ ጋሼን ከልጅ ወታደርነት እስከ ጀነራልነት የዘለቀ የአርባ አመታት የውትድርና ህይወት ይተርካል ተብሏል፡፡በርካታ ታሪካዊ ፎቶግራፎችን ያካተተው መጽሐፉ፤ በ310 ገፆች የተቀነበበ ሲሆን በ150 ብር፣ በ20…
Rate this item
(0 votes)
 በጳጉሜ አብ ፌስቲቫል ኃ.የተወሰነ የግል ማህበር በየአመቱ የሚከበረውና ሁለተኛው ዙር “ጳጉሜ ፌስቲቫል”፤ ከአዲሱ ገበያ ከፍ ብሎ በሚገኘው ቦታኒክ ጋርደን ከትላንት አንስቶ በተለያዩ ዝግጅቶች መከበር ጀምሯል፡፡ ከባህልና ቱሪዝም መስሪያ ቤት ጳጉሜን የፌስቲቫል ወር አድርጎ ለማክበር እውቅና ያገኘው ድርጅቱ፤ ባለፈው አመት ከአማራ፣…
Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በደራሲና ጋዜጠኛ አንተነህ ይግዛው በተፃፈውና በኢትዮጵያዊው ሥራ ፈጣሪና ኢኮኖሚስት ኤርሚያስ አመልጋ ሕይወትና ሥራ ዙሪያ በሚያጠነጥነው ‹‹የማይሰበረው ኤርሚያስ አመልጋ›› መጽሐፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ መጻሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ለውይይቱ የመነሻ…
Rate this item
(0 votes)
አቢሲኒያ ሽልማት ‹‹አለምንና ሕዝቦቿን የሚታደግ ስራ ለሰሩ ትጉሃን እንሸልማለን›› በሚል መርህ በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የ2011 ዓ.ም ሽልማት የፊታችን ሰኞ በሁለት ፈረቃዎች የሚካሄድ ሲሆን የዘንድሮው ልዩ ተሸላሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ናቸው ተብሏል፡፡ በአፍሪካ ደረጃ ደግሞ የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እንደሚሸለሙ…
Rate this item
(0 votes)
ናብሊስ ኮሙዩኒኬሽንና ተጉለት ሚዲያና ፕሮሞሽን ከሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ጋር በትብብር የሚያዘጋጁት ‹‹ወርቃማው ጉዞ›› የተሰኘ የባህል፣ የኪነ ጥበብና የቱሪዝም ጉዞ በይፋ ተጀመረ፡፡ ይህ አነቃቂ ጉዞ በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ኪነ ጥበቦችን፣ የቱሪዝምና ባህላዊ ትውፊቶችን መዳረሻው አድርጎ የሚካሄድ ሲሆን በዓመት 12 ጉዞዎችን…