ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ የመጀመርያ እና ፈርቀዳጅ የሚሆን የስታድዬም ማስጨፈርያ ዜማዎችና የደጋፊ መዝሙሮች የተሰባሰቡበት ልዩ አልበም ዛሬ ለገበያ ይቀርባል፡፡ አልበሙ “አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ” የሚል ርእስ ያለው ነው፡፡ የሙዚቃ አልበሙ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብን የሚመለከቱ 12 ዘፈኖች ያሉበት ሲሆን ሙዚቃዎቹ በይዘታቸው…
Rate this item
(0 votes)
ገጣሚና ደራሲ ኤድሞንድ ሮስታንድ ተፅፎ ለመድረክ የቀረበ ሲሆን በምህር ገጣሚና ደራሲ ባሴ ሀብቴ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ በስንዱ አበበ መፅሀፍት በ2000 ዓ.ም በመፅሐፍ ታትሞ ለንባብ በቅቷል፡፡ ይህንን ትርጉም ቲያትር ደራሲ ዳይሬክተርና ፕሮዲዩሰር አዜብ ወርቁ አዘጋጅታው በቅርቡ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንስ ጥሪ ለተደረገላቸው…
Rate this item
(0 votes)
እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጀርመን የባህል ማዕከል (ጎተ) ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ “አለመኖር” በተሰኘው የዶ/ር ዳዊት ወንድም አገኝ መፅሐፍ ላይ ውይይት ያካሂዳል፡፡ በእለቱ ለውይይት የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት የስነ-ፅሁፍ ባለሙያው አቶ በአካል…
Rate this item
(0 votes)
የደራሲ እመቤት ተሾመ አጫጭር ልቦለዶችና ግጥሞች ስብስብን ያካተተው ‹‹የተበዳይ ዳኛ መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በምርቃቱ ላይ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች ይቀርባሉ ተብሏል፡፡ 45 ገፆች ያሉት መፅሐፉ በ60 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ሓሮት በየነ ተፅፎ፤ በገ/ህይወት ገ/ጨርቆስ የተዘጋጀውና በሀሮት በየነ ፕሮዲዩስ የተደረገው ‹‹ፀዋር ልቢ›› የተሰኘ የትግርኛ ፊልም ሰኞ ከነገ ወዲያ ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ ይመረቃል፡፡ እናቱ በጡት ካንሰር ህመም የምትሰቃይበት ወጣትን የህይወት ውጣ ወረድ የሚያስቃኘው ፊልሙ የ1፡ 45 ርዝመት…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ቴዎድሮስ በየነ የተሰናዳው ‹‹ኅብረ ኢትዮጵያ ቅፅ 2›› የተሰኘ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ አራት ዋና ዋና ምዕራፎች ያሉት ሲሆን ዘመናዊ ተቋማት በኢትዮጵያ መቼና እንዴት እንደተቋቋሙ፣ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የእውቀት ጥበቦች (ቴክኖሎጂዎች) ምን ይመስላሉ? ‹‹ስነ ፅሑፍ በኢትዮጵያ››፣ “ስፖርት በኢትዮጵያ” የሚሉና ሌሎች…
Page 3 of 202