ኪነ-ጥበባዊ ዜና
እንግሊዛዊቷ አቀንቃኝ አዴሌ የዛሬ ሳምንት በተካሄደው የግራሚ ሽልማት ላይ በስድስት ዘርፎች በማሸነፍ ፊት አውራሪ ሆነች፡፡ ሆኖም በማግስቱ ለአምስት አመታት ሙዚቃን በመተው የፍቅር ህይወቴን ለማጣጣም ወስኛለሁ ማለቷ ለብዙዎች ዱብ እዳ ነበር፡፡ በዊትኒ ሂውስተን ሞት ዋዜማ የተካሄደው የግራሚ ምሽት የሃዘን ድባብ ያጠላበት…
Read 969 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በየዓመቱ የሆሊዉድ ፊልሞችን በተለያዩ ዘርፎች እያወዳደሩ የሚሸልሙት ትላልቆቹ የሽልማት ኩባንያዎች በሽልማት ሥነስርዓታቸው ዋዜማና በዕለቱ ዝግጅታቸውን በቀጥታ የቲቪ ሥርጭት በማስተላለፍ ለጣቢያዎቹም የገቢ ምንጭ ሆነው ቆይተዋል፡፡ በቅርቡ ግን የሽልማት ኩባንያዎች ፊታቸውን ወደ ሶሻል ሚዲያዎች እያዞሩ መጥተዋል፡፡ ሎስ አንጀለስ ታይምስ እንደሚለው በዋና የሽልማት…
Read 978 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሶኒ የተሰራው “ዘ ቮው” የተሰኘ ሮማንቲክ ድራማ ፊልም በቦክስ ኦፊስ ሳምንታዊ የገቢ ደረጃ እየመራ ይገኛል፡፡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን አሜሪካ ታይቶ 41.2 ሚሊዮን ዶላር አስገብቷል፡፡በማይክል ስቱሲ ዲያሬክት የተደረገው ፊልሙ 30 ሚሊዮን ዶላር እንደፈጀ ታውቋል፡፡ ከሰሜን አሜሪካ ውጭ በ20 የገበያ መዳረሻዎች ለዕይታ…
Read 884 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 11 February 2012 09:33
ብሉ ናይል “አፍሪካ አቀፍ የፊልም አውደ ርእይ” አዘጋጀ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
ብሉናይል የፊልምና ቴሌቪዥን አካዳሚ አፍሪካ አቀፍ የፊልም አውደ ርእይ አዘጋጀ፡፡ በመጪው ሕዳር 2005 ዓ.ም ይቀርባል ተብሎየሚጠበቀውን አውደርእይ ድርጅቱ ያዘጋጀው ከኢትዮጵያ የፊልም ሰሪዎች ማህበር ጋር በመተባበር ነው፡፡ “ከለርስ ኦፍ ዘ ናይል አለምአቀፍየፊልምፌስቲቫል” በሚል መጠርያ የተቋቋመውና በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው አውደርእይ አፍሪካዊ ፊልምችን…
Read 926 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዘወትር ሃሙስ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር መታየት የጀመረው “ሶስተኛው ችሎት” ሥርአተ ፍትህና የሕሊና ዳኝነት ላይ ያተኮረ ትያትር የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት በትያትር ቤቱ ይመረቃል፡፡ መሠረት ሕይወት እና ራሄል ተሾመ ያዘጋጁትን ትያትር የደረሰው አያሌው ሞገስ ነው፡፡በትያትሩ ፈለቀ አበበ፣ ሞገስ ወልደ ዮሐንስ፣…
Read 917 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 11 February 2012 09:29
አንጋፋው አርቲስት ማህሙድ ለመጀመሪያ ጊዜ በፊልም ምረቃ ተገኘ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
አንጋፋዉ አርቲስት ማህሙድ አህመድ ለመጀመሪያ ጊዜ በፊልም ምርቃት ላይ ተገኘ፡፡ አርቲስቱ በክብር እንግድነት የተገኘው ባለፈውሰኞምሽት“ሃኒሙን” የተባለ የአማርኛ ፊልም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ሲመረቅ ነው፡፡ በዚሁ ወቅት አርቲስቱ እንደተናገረው፤ ኢትዮጵያዊ ፊልሞች ቢመለከትም በምርቃት ላይ ሲገኝ የመጀመርያው መሆኑን ጠቅሶ ፊልሙ በሕዝብ ዘንድ ተወዳድ …
Read 896 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና