ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 04 February 2012 12:41
“ሀኒሙን” እና “ደርቢ” ፊልሞች ይመረቃሉ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በኢሳግ ፊልም ፕሮዳክሸን የተሰራው “ሀኒሙን” እና በኦክቴት ፒክቸርስ የተሰራው “ደርቢ” የአማርኛ ፊልሞች ነገ ይመረቃሉ፡፡“ሃኒሙን” በኢሳያስ ግዛው ተፅፎ የተዘጋጀ ሲሆን፤ ሽመልስ አበራ፣ ተስፋ ብርሃኔ፣ ፍፁም ፀጋዬ፣ ችሮታው ከልካይ፣ ካሌብ ዋለልኝ እና ሌሎች ተውነውበታል፡፡ የ110 ደቂቃ ፊልሙ ለዝግጅት ስድስት ወር ፈጅቷል፡፡ ይሄ…
Read 1539 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 04 February 2012 12:41
“ልጓም” እና “ማንዴላ” ለንባብ በቁ በላንድስኬፕ አርኪቴክትነት የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ መፅሐፍ ተፃፈላቸው
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
ጭንቀትን አስመልክቶ የተፃፈው “ልጓም” የሥነልቦና መፅሐፈ ለንባብ በቃ፡፡ በከተማ አድማሱና ኃይለሚካኤል አድማሱ የተዘጋጀው ባለ 143 ገፅ መፅሐፍ በ25 ብር ወይም በ10 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡ ከደራሲዎቹ አንዱ በእንግሊዝ የሚኖር ሲሆን እዚህ ካለው ሌላኛ አዘጋጅ ጋር በመሆን በኢሜይል እየተላላኩ እንዳዘጋጁት ለማወቅ ተችሏል፡፡በሌላም…
Read 1104 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲና ጋዜጠኛ ዳንኤል ወርቁ የተዘጋጀው “የማዕበል አሶች” የተሰኘ የረዥም ልቦለድ መፅሐፍ በፋና ኤፍኤም 98.1 አዲስ አበባ ሊተረክ ነው፡፡ በተዋናይ አያሌው ገብረማርያምና ተዋናይት ሙሉ ኪዳኔ በየሳምንቱ እሁድ ምሽት ከ3፡30 ጀምሮ ለ45 ደቂቃ የሚተረከው መፅሐፍ፤ የሚቀርበው “ጥበብና እፎይታ” በሚል ፕሮግራም ነው፡፡ ስለትረካው…
Read 1075 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አንጋፋው አርቲስት ሰይፈ አርአያ በአላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በመገኘት ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች ልምዱን አጋራ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት ፒያሳ በሚገኘው ፑሽኪን አዳራሽ ልምዱን ያጋራው ሰይፈ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ነባር አርቲስት ሲሆን በቅርቡ አርቲስቱ የተሸለመበት “እቴጌ ቁጥር 2” ፊልም አዘጋጆች እና አላቲኖስ…
Read 1083 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 04 February 2012 12:34
አንጋፋው አርቲስት ሰይፈ በአላቲኖስ ልምዱን አጋራ
Written by መልካሙ ተክሌ melkamutekle@gmail.com
አንጋፋው አርቲስት ሰይፈ አርአያ በአላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በመገኘት ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች ልምዱን አጋራ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት ፒያሳ በሚገኘው ፑሽኪን አዳራሽ ልምዱን ያጋራው ሰይፈ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ነባር አርቲስት ሲሆን በቅርቡ አርቲስቱ የተሸለመበት “እቴጌ ቁጥር 2” ፊልም አዘጋጆች እና አላቲኖስ…
Read 1034 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ማስተር የሥነ ጥበብና ሙያ ማሰልጠኛ 350 ተማሪዎችን ያስመርቃል፡፡ በነገው ዕለት በ2፡30 በአክሱም ሆቴል በሚከናወነው ምርቃት በዝቅተኛ በጀት በተማሪዎቹ የተሰሩ አምስት በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ አጫጭር ፊልሞች ለእይታ ይበቃሉ፡፡
Read 937 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና