ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ኮሎኔል አንጋጋው ኃይሌ ‹‹የታኅሳስ 1953 መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ማስታወሻ›› በሚል ርዕስ ፅፈው ያሳተሙት መፅሃፍ ለገበያ ቀረበ፡፡ በ28 ምዕራፎች የተከፋፈለው መጽሐፉ፣በታኅሣሥ 1953 መፈንቅለ መንግሥት ወቅት የዓይን እማኝ በነበሩ ሰው የተጻፈ በመሆኑ የወቅቱን አጠቃላይ ሁኔታ ለመገንዘብ ያስችላል ተብሏል፡፡ ‹‹ከዕረፍታቸው በፊት በእጅ ጽሑፋቸው…
Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ-መፅሀፍትና ቤተ- መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ‹‹ኃሠሣ››በተሰኘው መፅሀፍ ላይ ውይይት ያካሂዳል፡፡ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውጭ ቋንቋዎችና ስነ-ፅሁፍ ምሩቅ መሪ ጌታፅጌ መዝቡ ሲሆኑ አዘጋጁ በውይይቱ ላይ ፍላጎት…
Rate this item
(0 votes)
ማይና ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ሆቴል ጋር በመተባበር በጋራ የሚያዘጋጁት ሰባተኛው ዙር ‹‹ህብረ-ትርኢት›› የኪነ ጥበብ ምሽት የፊታችን አርብ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ በምሽቱ ወግ፣ ግጥም በጃዝ፣ አጭር ኮሜዲ ተውኔትና ሙዚቃ የሚቀርብ ሲሆን አንጋፋና ወጣትየኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ስራዎቻቸውን እንደሚያቀርቡ አዘጋጁ ማይና ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት…
Rate this item
(0 votes)
የክብር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ ልጅ ዳንኤል ጥላሁን ገሰሰ “ኢትዮጵያን አትንኩ” የተሰኘው አዲስ ነጠላ ዜማና ቪዲዮ ክሊፕ ዛሬ ከምሽቱ 1፡00 ጀምሮ በካፒታል ሆቴል ይመረቃል። ድምፃዊ ዳንኤል ጥላሁን ከዚህ ቀደም ‹‹አባቴ ጥላዬ›› እና ‹‹እኔ ወይስ አንቺ›› የተሰኙትን የአባቱን ዘፈኖች አሻሽሎ መዝፈኑ…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ አሰግድ መኮንን የተፃፈውና እውነተኛ ታሪክ የሆነው ‹‹የቃል ፅናት›› መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ በአፋረንሲስ ኢንተርናሽናል ሆቴል ይመረቃል።መፅሀፉ ብሩክ ከበደ ስለተባሉ የጦር አርበኛ ታሪክና አሟሟት፣ ከመንዝና ግሼ ስንሰለታማ ተራሮች ጀምረው የተዋጉባቸውን ቦታዎች የጦርነቱን ሁኔና ይተርካል ተብሏል፡፡ በ230 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፤…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ለ4ኛ ጊዜ የሚያካሂደው “ሰኔ 30 ሀገራዊ የንባብ ቀን” የመፅሐፍት አውደ ርዕይ፣ የጥናታዊ ፅሁፎችና የውይይት መድረክ ዛሬ ረፋድ ላይ ጊዮን ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘው ቦታ ላይ ይከፈታል፡፡ በዚህ አውደ ርዕይ ላይ ከንባብ ጋርየተያያዙ በርካታ ጉዳዮች ይነሳሉ የተባለ ሲሆን…
Page 4 of 204