ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(3 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ መልሰው በሪሁን የተሰናዳው ‹‹እኔ የሌለው እኔ›› የተሰኘ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ ‹‹ክብ ታሪኮች››፣ ‹‹አበቃቀል›› እና ‹‹መብተክተክ›› በሚሉ ሶስት ዋና ዋና ክፍሎች የተከፈለ ሲሆን እነዚህ ሶስት ሀሳቦች በአንድም በሌላም መንገድ የሚገናኙና የሚሰናሰሉ በመሆናቸው ‹‹Tripod of life›› የሚለው ሃረግ…
Rate this item
(1 Vote)
 ‹‹Tower in the sky›› (ማማ በሰማይ) በተሰኘው መፅሐፏ የታወቀችው የቀድሞ የኢህአፓ ታጋይ የህይወት ተፈራ ‹‹Mine to Win›› መጽሐፍ ‹‹ኅሠሣ›› በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተተረጎመ፡፡ በተርጓሚ ህይወት ታደሰ የተተረጎመው መፅሐፉ፤ የፊታችን ሰኞ ለገበያ ይቀርባል ተብሏል። በ182 ገፆች የተቀነበበው ‹‹ኅሠሣ››፤ በ120 ብር…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ሰዓሊያንና ቀራፂያን ማህበርና በፌደራል ሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ትብብር የተዘጋጀው ‹‹ሙስናን የሰበሩ ስዕሎች›› የተሰኘ የስዕል አውደርዕይ ዛሬ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር አርት ጋለሪ ይከፈታል፡፡ በአውደ ርዕዩ በሙስና ትግል ላይ ያነጣጠሩ የ20 ሰዓሊያን ስራዎች የሆኑ 60 ስዕሎች ለእይታ ይቀርባሉ፡፡
Rate this item
(0 votes)
 ማይና ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ሆቴል ጋር በመተባበር ወር በገባ በመጀመሪያው አርብ የሚያዘጋጀው 6ኛው ‹‹ህብረ-ትርኢት›› የኪነ ጥበብ ምሽት የፊታችን አርብ በኢትዮጵያ ሆቴል ከቀኑ 11፡30 ጀምሮይካሄዳል፡፡ በዚህ ምሽት ላይ ወግ ግጥም በጃዝ፣ አጭር ኮሜዲ ተውኔትና ሙዚቃ ለታዳሚው የሚቀርብ ሲሆን ወጣትና አንጋፋ የኪነ…
Rate this item
(0 votes)
 እ.ኤ.አ በ1897 በፈረንሳዊው ገጣሚና ደራሲ ኤድሞንድ ሮስታንድ ተፅፎ ለመድረክ የቀረበው ‹‹ሲራኖ›› ቴአትር በባሴ ሀብቴ ተርጓሚነት፣ በአዜብ ወርቁ አዘጋጅነት በሚሼል ፕሮሞሽን ተባባሪ ፕሮዲዩሰርነት ዛሬ በአሊያንስ ኢትዮፍራንሴዝ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ ይመረቃል፡፡ ቴአትሩ ከዚህ ቀደም በተለያዩ አገር ቋንቋዎች ተተርጉሞ ብዙ ፊልሞችና አኒሜሽኖች እንደተሰሩበት…
Rate this item
(0 votes)
 በደራሲ አበበ ዓለማየሁ የተፃፈውና በኩባና በኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት መካከል ያለውን የግንኙነት ደረጃ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተዋውቃል የተባለው ‹‹የማይረሳ ውለታ›› መፅሀፍ ዛሬ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር አዳራሽ ይመረቃል፡፡ መፅሀፉ በዋናነት በወራሪው የሶማሌ ጦር አገር ስትወረር አገራችንን ለመደገፍ የመጡትን የኩባ ወታደሮችና የከፈሉትን…
Page 5 of 202