ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ በጋዜጠኛ ዕዝራ እጅጉ በተሰናዳውና በፀሐፌ ትዕዛዝ ጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ሀብተወልድ ሥራና ህይወት ዙሪያ በሚያጠነጥነው ቪሲዲ ላይ ነገ ከ8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርበው ራሱ ጋዜጠኛ…
Rate this item
(1 Vote)
አንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር፤ በቶፊቅ ኑሪ ተደርሶ፣ በዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሳ የተዘጋጀውን “ከመጋረጃው በስተጀርባ” የተሰኘ ቴአትር የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ እንደሚያስመርቅ ገለጸ፡፡ ጭብጡን በአገር ጉዳይ ላይ ባደረገው በዚህ የሙሉ ሰዓት ቴአትር ላይ አንጋፋና ወጣት ተዋንያን የሚሳተፉበት ሲሆን በምርቃቱ ላይ የባህልና…
Rate this item
(0 votes)
 የወጣቱ ድምፃዊ ኢሳያስ ጂ (ኢሳ-ጂ) “አንኳኳ” አዲስ የሙዚቃ አልበም ለአድማጭ ቀረበ፡፡ በአገር፣ በፍቅርና በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ 12 ዘፈኖችን የያዘው አልበሙ፤ ዜማና ግጥሙ በራሱ በድምፃዊው መሰራቱም ተገልጿል፡፡ ቅንብሩና ማስተሪንጉ ሙሉ በሙሉ በናትናኤል ተሾመ የተሰራ ሲሆን ራስ ጃኒ እና ናሽ የተሰኙ…
Rate this item
(0 votes)
የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከኢትዮጵያ የባህል ማዕከልና ከሙሉዓለም አዳራሽ ጋር በመተባበር፣ በባህር ዳር ከተማ ሙሉዓለም አዳራሽ “ዝክረ ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል” በሚል ለአምስት ተከታታይ ቀናት ተካሄደ፡፡ “ኪነ ጥበብ ለሰላማችንና ለሀገራዊ አንድነታችን” በሚል መሪ ቃል ለ13ኛ ጊዜ በተካሄደው በዚህ ፌስቲቫል፤ የክልሉ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ዓመት በባህርዳር ከተማ በማህበራዊ ሚዲያ ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ድርጅቶችንና ግለሰቦችን የሸለመው “ጣና ሽልማት” ሁለተኛው ዙር ጳጉሜ 1 ቀን 2010 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ይካሄዳል ባለፈው ዓመት በ10 ዘርፍ ሽልማቶችን የሰጠው ድርጅቱ ዘንድሮ ወደ 16 ዘርፎች ማሳደጉን ገልፆ ተወዳዳሪዎችን ከወዲሁ መመዝገብ…
Rate this item
(6 votes)
በታሪክ መፅሐፍቶቹ የሚታወቀው ደራሲና ጋዜጠኛ ፍስሃ ያዜ የፃፈው “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” ቁጥር 2 መፅሐፍ እየተነበበ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የመፅሐፉ የመጀመርያ ክፍል በአንባቢያን ዘንድ ተወዳጅነትን እንዳገኘ የተገለፀ ሲሆን ቁጥር ሁለቱ፤ ኢትዮጵያ በሌሎች አገራት አይን በምን መልኩ እንደምትታይ፣ አለምን በስልጣኔና በሀብት ከሚዘውሩት…
Page 6 of 227