ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ለ4ኛ ጊዜ የሚያካሂደው “ሰኔ 30 ሀገራዊ የንባብ ቀን” የመፅሐፍት አውደ ርዕይ፣ የጥናታዊ ፅሁፎችና የውይይት መድረክ ዛሬ ረፋድ ላይ ጊዮን ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘው ቦታ ላይ ይከፈታል፡፡ በዚህ አውደ ርዕይ ላይ ከንባብ ጋርየተያያዙ በርካታ ጉዳዮች ይነሳሉ የተባለ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
በወጣቷ ድምፃዊት ፍሬሕይወት ኃ/ሚካኤል ለአድማጭ የቀረቡ 10 ዘፈኖችን ያካተተ የሙዚቃ ሲዲ እና የክሊፕ ዲቪዲን የያዘ ‹‹ንገረኝ›› የተሠኘ አዲስ አልበም ዛሬ ለገበያ ይውላል፡፡ በአልበሙ ላይ ለተካተቱት 10 ዘፈኖች የቪዲዮ ክሊፕ የተሠራላቸው መሆኑን የተናገረችው ድምፃዊትፍሬህይወት ኃ/ሚካኤል ይህም በአይነቱ ልዩ በሆነ መልኩ አንድ…
Rate this item
(0 votes)
የስራ አመራር መፅሐፍትን በመፃፍ የሚታወቁት በአቶ እሸቱ እንደሻው የተፃፈውና መልካም ባህሎችና ልምዶች ላይ የተመሰረተ የሰለጠነ ማህበራዊ ስርዓት መገንባትን ዓላማው አድርጎ የተፃፈው “የሰለጠነ ማህበራዊ ሰው” መፅሐፍ የዛሬ ሳምንት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በራስ ሆቴል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተለያዩ ኪነ…
Rate this item
(1 Vote)
ስመ ጥሩ ደራሲ አዳም ረታን ጨምሮ በስምንት ጸሐፍያን የተዘጋጀው “አማሌሌ እና ሌሎች” የተፈኘ የአጫጭር ልብ ወለዶች እና ወጎች መድብል በዛሬው ዕለት ለአንባብያን ይቀርባል፡፡ የመጽሐፉ አሰናኝ እና አርታዒ ጋዜጠኛ ዮናስ ክብረት ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደገለፁት፣ አጫጭር አስታርም በመሆኑም፣ ይህ መድበል በዚህ…
Rate this item
(1 Vote)
 በቅርቡ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ዮድ አቢሲኒያ ኢንተርናሽናል ሆቴል ባለስልጣናት፣ ትላልቅ ኢንቨስተሮች፣ አምባሳደሮች ዲፕሎማቶች ደህንነታቸው በተጠበቀ መልኩ የሚዝናኑበት ባርና ክለብ ዛሬ ከ10 ሰዓት ጀምሮ ያስመርቃል፡፡ ክለቡ በተለይም ማክሰኞና ሐሙስ ለነዚህ አካላት የቪአይፒ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን የቀድሞ ዘፋኞች፣ የአርበኛ…
Rate this item
(1 Vote)
እ.ኤ.አ በ1972 ጥቅምት ወር መግቢያ ላይ የኡራጓይ የአየር ሀይል የመጓጓዣ አውሮፕላን የአንድ የራግቢ ክለብ ተጫዋቾችን እና ደጋፊዎቹን አሳፍሮ ከዋናው ከተማ ከሞንቲ ቪዲዮ ወደ ቺሊ ዋና ከተማ ሳንቲያጎ በመብረር ላይ እያለ በከፍተኛነቱ ከሚታወቀው አንድስ ተራራ ላይ ወድቆ የራግቢ ተጫዋቾቹና ደጋፊዎቻቸው ለ71…
Page 7 of 206