ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በአለማችን በተለያዩ መስኮች እጅግ ከፍተኛ ተወዳጅነትና ተደናቂነትን ያተረፉ ግለሰቦችን ዝርዝር በየአመቱ ይፋ የሚያደርገው ዩጎቭ፣ ከሰሞኑም የ2018 ምርጦችን ይፋ ያደረገ ሲሆን የማይክሮሶፍቱ መስራች አሜሪካዊው ቢሊየነር ቢል ጌትስና ታዋቂዋ የሆሊውድ ተዋናይት አንጀሊና ጆሊ ቀዳሚነቱን ይዘዋል፡፡ቢል ጌትስና አንጀሊና ጆሊ ላለፉት ሶስት ተከታታይ አመታት…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ረቡዕ ለ80ኛ ጊዜ የግጥም ምሽቱን በድምቀት ያካሄደው “ጦቢያ ግጥም በጃዝ” የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ከመጡ የውጭ ገጣሚያንና የኪነ-ጥበብ ሰዎች ጋር ልዩ የግጥም በጃዝ ዝግጅቱን ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በራስ ሆቴል አዳራሽ በጥምረት ያካሄዳል፡፡ በምሽቱ ከአሜሪካ፣ ከዴንማርክ፣ ከደቡብ አፍሪካና…
Rate this item
(3 votes)
“…እንደጥንት ዘመዶቼ ወይ እንደዛሬዋ እማማ በየደጀሰላሙ አልጎዘጎዝም፡፡ በቅዱስ መጽሐፍት ቸርቻሪዎች አልጠፈርም፡፡ እዛ ፔርሙዝ ውስጥ ያለው ሻይ ሳይሆን ደም ነው ብልህ አንተ ምን አገባህ? አንቺስ? አሥራት ሁሉን ዝቅና ከፍ ለእኔ ትታ ተኝታለች፡፡ ከንፈሮቿ ስስ ቅጠል ይመስላሉ። የታችኛው ለአመል አበጥ ይላል፡፡ በእኔ…
Rate this item
(1 Vote)
 የዝነኛው ደራሲ ጃክ ሂግኒስ ተዋቂ መፅሐፍ የሆነው “ድሪንክ ዊዝ ዘ ዴቭል” በተርጓሚ መልዓከ ተሰማ “ሰዎቹ” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተመልሶ ለንበብ በቃ፡፡ የጃክ ሂግኒስ ሌሎች ሥራዎች በሚሊዮን ቅጂዎች እንደተቸበቸቡለትና አብዛኛዎቹ መፅሐቱ በ38 ቋንቋዎች ተተርጉመው በመላው ዓለም መሰራጨታቸውን፣ ብዙዎቹም ወደ ፊልምነት…
Rate this item
(0 votes)
በልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የተፃፈው “የትውልድ አደራ” የተሰኘ ግለ ታሪክ መፅሐፍ በትላንትናው ዕለት በየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ዋና ጽ/ቤት ተመረቀ፡፡ የልዑል ራስ መንገሻ ስዩምን የህይወት ታሪክ የሚተርከውን ይኼን መፅሐፍ፤ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በሥሩ በመሰረተው የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ አማካኝነት ማሳተሙ ታውቋል፡፡ በምርቃ…
Rate this item
(0 votes)
“ኧረ በሬን ዝጉት ይጨልም ጓዳዬ ብቸኝነቴ ነው የዛሬ እንግዳዬ እስቲ ላነጋግረው በፅልመት ተውጬ የውስጤን ቃጠሎ እስካይ ገላልጬ፡፡” ከላይ የተነበበው ግጥም ሰሞኑን ለገበያ ከቀረበው “ከዕለታት አንድ ቀን” የተሰኘ የግጥም መድበል ውስጥ “ገላልጩ” በሚል ርዕስ የሰፈረ ነው፡፡ የግጥሞቹ ፀሐፊ ሳምሶን ከፍያለው ሲሆን…
Page 8 of 227