ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ማይና ፕሮሞሽን ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ሆቴል ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው ወርሃዊው “ህብረ ትርዒት”፣ የኪነ ጥበብ ምሽት የፊታችን አርብ ከ11፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ አጭር ኮሜዲ ተውኔት፣ ግጥም በጃዝ፣ ወግ፣ ሙዚቃና ስታንዳፕ ኮሜዲ እንደሚቀርቡ ማይና ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡
Rate this item
(0 votes)
የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም በውድድሩ ተካትቷል በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ ላይ የሚተላለፈው የ‹‹ለዛ›› ፕሮግራም አድማጮች የሽልማት ስነ - ስርዓት 7ኛ ዙር ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በዘንድሮው ውድድር ላይ የተካፈሉት ከሐምሌ 1 ቀን 2008 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2009 ዓ.ም ድረስ…
Rate this item
(1 Vote)
 በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ‹‹እንጨዋወት›› በሚል አምዱ ለረዥም ጊዜ የሚታወቀው ደራሲና ተርጓሚ ኤፍሬም እንዳለ “ኢትዮጵያዊቷ ልዕልትና የቀለበቱ ምስጢር›› በሚል ወደ አማርኛ የተረጎመው የአፍሪካ አሜሪካዊው ጆርጅ ሳሙኤል ሹይለር መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ በአምስቱ አመት የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ወቅት በነበሩ ታሪካዊ…
Rate this item
(1 Vote)
 “ቀደዳዎች ናቸው፣ የኛ ዘመን ወሬዎች - እንደወረደ” ሲል ይገልጻቸዋል፤ ጸሃፊው እዮብ ምህረተአብ - “ቼ በለው” በሚል ርዕስ በመጽሃፍ መልክ አዘጋጅቶ ያቀረባቸውን ስብስብ ወጎችና ትዝብቶች፡፡ ደራሲው ለአዲስ አድማስ እንደገለጸው፣ “ቼ በለው” መጽሐፍ በኤግዚቢሽን ማዕከል በትናንትናው ዕለት በተከፈተው “የንባብ ለህይወት 3ኛው አመታዊ…
Rate this item
(0 votes)
 በደራሲ እሸቱ ጣሰው የተደረሰው ‹‹አትጠገብ›› የተሰኘ ልብ ወለድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ። መፅሐፉ፤ መቼቱን በዋናነት አራት ኪሎ አድርጎ፣ አሁን ያለውን ወቅታዊ የፖለቲካ ውጣ ውረድና በዚህ ሂደት ውስጥ ያለውን ትውልድ ህይወት የሚያስቃኝ ነው ተብሏል፡፡ እጥር ምጥን ያለችው ‹‹አትጠገብ›› በ112 ገፆች ተቀንብባ በ39…
Rate this item
(1 Vote)
 የገጣሚ ጋሻው ሙሉ ከ60 በላይ ግጥሞችን ያካተተው ‹‹እቴ ሙሽራዬ›› የተሰኘ የግጥም ስብስብ መፅሀፍ ለገበያ ቀረበ፡፡ ግጥሞቹ በህይወትና በፍልስፍና ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ሲሆን በ91 ገፆች ተመጥኖ በ40 ብር ከ60 ሳንቲም እየተሸጠ ነው፡፡
Page 9 of 211