ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የዓለም የቲያትር ቀንን በተለያዩ የኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ያከብራል፡፡ ዛሬ ጠዋት በሚከፈተው በዚህ የኪነ - ጥበብ ዝግጅት ላይ በአገራችን ቴአትር ላይ ያተኮሩ 8 ጥናታዊ ፅሁፎች፣ በርካታ ቴአትሮች፣ መነባንብና የተለያዩ የስነ - ፅሁፍ ውጤቶች ለታዳሚው እንደሚቀርቡ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ ህዝብና…
Rate this item
(0 votes)
 ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ፣ በፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ስራዎችና የህይወት ታሪክ ላይ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ውይይቱን በመምራትና የመነሻ ሀሳብ በማቅረብ በቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን የማይዳሰሱ ቅርሶችከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት…
Rate this item
(3 votes)
የፕሮፌሰር ማይክል ጄ. ሳንደልን “What Money Can’t Buy” የተሰኘ መጽሐፍ ተርጓሚ አካለወልድ ተሰማ “ዋጋችን ስንት ነው” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ መልሶት ለንባብ የበቃ ሲሆን መፅሐፉ ዛሬ ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ራማዳ አዲስ ሆቴል ይመረቃል፡፡ ዶ/ር ጠና ደዎ፣ ዶ/ር ዘሪሁን…
Rate this item
(0 votes)
የዓለም የሥነ ግጥም ቀንን ለማክበር ነው በአዲስ አበባ የሚገኘው የኢራን ኤምባሲ የባህል ማዕከል የዓለም የሥነ ግጥም ቀንን ምክንያት በማድረግ ከነገ ወዲያ ሰኞ ከ11፡30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል አዳራሽ የግጥም ምሽት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡በምሽቱ ዝግጅት ላይ ወጣትና ታዋቂ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶችና…
Rate this item
(0 votes)
 ከአሜሪካ የመጣው ኬግዊን ፕላስ ካምፓኒ የዳንስ ቡድንና የተለያዩ የኢትዮጵያ የዳንስ ቡድኖች የተሳተፉበት “ኑ እንደንስ” የዳንስ ትርኢት ባለፈው ሳምንት አጋማሽ በብሄራዊ ቴአትር አዳራሽ ተካሄደ። በዳንስ ሞሽን ዩኤስኤ በቀረበውና የአሜሪካ ኤምባሲ ባስተባበረው በዚህ የዳንስ ትርኢት ላይ ከአሜሪካው “ኬግዊን” የዳንስ ቡድን በተጨማሪ “ኢትዮጵያዊነት”፣…
Rate this item
(4 votes)
በእውቁ የሀይማኖት ተመራማሪና ወግ ፀሐፊ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የተዘጋጀው “የሰርቆ አደሮች ስብሰባና ሌሎችም” የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ ከ20 በላይ አጫጭር ወጎችን ያካተተ ሲሆን መታሰቢያነቱም የአድዋ ድል በዓልን ለማክበር ከአዲስ አበባ አድዋ ድረስ በእግራቸው ለሚጓዙት ወጣቶች (ጉዞ አድዋ)…
Page 10 of 202