ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የሰጥአርጌ አስማረ ሶስተኛ ስራ የሆነው “ልቤን እንዳትቀብሩት” የተሰኘ የግጥም ስብስብ መፅሐፍ ሰኞ ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር በድምቀት ይመረቃል። በእለቱም ግጥም፣ ወግ የመጽሐፉ ዳሰሳና ከመጽሀፍ የተመረጡ ግጥሞች ለታዳሚ የሚቀርቡ ሲሆን ከምርቃ ስነ-ስርዓቱ ቀደም ብሎ…
Rate this item
(2 votes)
 በሻምበል ታደሰ ወልደገብርኤል የተዘጋጀውና ከ1927 እስከ 1983 ዓ.ም ድረስ ያለውን የገነት ጦር ት/ቤትን ታሪክ የሚያወሳው መጽሐፍ ዛሬ በሆለታ ገነት ትልልቅ የጦር መኮንኖች፣ የቀድሞ የኢትዮጵያ የሰራዊት አባላትና የደራሲው ጓደኞች በተገኙበት መረቃል። “የብረት ቆሎ” የተሰኘውና የጦር ት/ቤቱን ታሪክ በስፋትና በጥልቀት የሚዳስሰው መጽሀፉ፣…
Rate this item
(2 votes)
በአጭር ልብወለድ ድርሰቶቹና በሃሳባዊ መጣጥፎቹ የምናውቀው ደራሲ ሌሊሣ ግርማ፣ በአዲስ የልብ-ወለድ መፅሐፍ በድጋሚ መጥቷል።ሌሊሣ ግርማ ከዚህ ቀደም፣ “የንፋስ ህልም … “አፍሮጋዳ”፣ “መሬት-አየር-ሰማይ”፣ “የሰከረ እውነታ”፣ “እስቲ ሙዚቃ” እና “ነጸብራቅ” በተሰኙ የድርሰት እና የወግ ስብስቦቹ በአንባቢያን ዘንድ ይታወቃል። ብዙ አድናቂዎችንም አትርፏል፡፡እነሆ አሁን፣…
Rate this item
(0 votes)
በዳራሲ ህሩይ ሮሜል የተጻፈው “ባለዋርካው ሰጉራ” የተሰኘ የልጆች መፅሐፍ ባለፈው እሁድ ሰኔ 5 ቀን 2014 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በአክሱም ሆቴል ተመረቀ፡፡ መፅሐፉ በዋናነት መቼቱን ጅማ አድርጎ በማህበረሰቡ የሚነገሩ ተረቶችንና አፈታሪኮችን በማዘጋጀት ለልጆች በሚገባና በሚመች መልኩ ተደርጎ መሰናዳቱ ታውቋል፡፡ መፅሀፉን የፃፈው…
Rate this item
(0 votes)
በገጣሚዋና በህክምና ባለሙያዋ ዶ/ር አበባ የሺጥላ የተሰናዳውና 66 ያህል ግጥሞችን የያዘው “እግዜር ቅኔ አማረው” የተሰኘው የግጥም ስብስብ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በመፅሐፉ ውስጥ የተካተቱ ግጥሞች በርካታ ማህበራዊ ርዕስ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ፍሬያማ ግጥሞች ስለመሆናቸው መፅሐፉን የማንበብ ዕድል የገጠማቸው ግለሰቦች ገልፀዋል፡፡ ዶ/ር አበባ…
Rate this item
(0 votes)
የደራሲ ይፍቱስራ ምትኩ የበኩር ስራ የሆነው “በተለይ አስራ አንደኛው” የተሰኘ ልቦለድ መፅሐፍ የፊታችን አርብ ሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻህፍት ማዕከል ይመረቃል፡፡ለዋልያ መፅሐፍት አሳታሚ የመጀመሪያው በህትመት የተሣተፈበት ይሔው መፅሐፍ ትኩረቱን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አድርጎ የተፃፈ ሲሆን…
Page 2 of 301