ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የፖርቹጋላዊው ፀሃፊ ሆሴ ሳራማጎ ድርሰት የሆነውና በተስፋዬ ይመር የተተረጎመው “ነጩ በሽታ (አባ ጋረደው)” የተሰኘው መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡የመፅሐፉ ተርጓሚ በመግቢያ ገፁ ላይ ባሰፈረው ማስታወሻ፡- “…የአባጋረደው ደራሲ ፖርቹጋላዊው ሆሴ ሳራማጎ በሥነፅሁፍ የኖቤል ሽልማት በ1990 ዓ.ም አሸንፈዋል። አባ ጋረደው (1987 ዓ.ም) ለዚህ…
Read 280 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደራሲ ይፍቱሥራ ምትኩ ሁለተኛ የልቦለድ ስራ የሆነው ”ወድቆ የተገኘ ሐገር” የተሰኘ መጽሐፍ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በቅቷል:: መጽሐፉ 110 ገፆች ያሉት ወጥ ልቦለድ መሆኑን ደራሲዋ ተናግራለች፡፡ “ወድቆ የተገኘ ሐገር” መቼቱን በ1990ዎቹ መጀመሪያ በአገራችን በተካሄደው የኢትዮ -ኤርትራ ጦርነት ላይ በማድረግ የተጻፈ ልብወለድ…
Read 527 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ “ኅብር ሕይወቴ፤ግለ ታሪክ” መጽሐፍ፣ ዛሬ ከ8:00 ጀምሮ በሃይሌ ግራንድ ሆቴል እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡በምርቃት ሥነስርዓቱ ላይ ፕ/ር ሰብስቤ ደምሰው፣ ዶ/ር ዘሪሁን መሃመድ፣ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ፣ ገጣሚ ነቢይ መኮንን፣ ወግ አዋቂ በሃይሉ ገ/መድህን፣ አርቲስት ተፈሪ አለሙና ሌሎችም ታዋቂ ሰዎች ይታደሙበታል…
Read 530 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የአንጋፋዋ ጋዜጠኛ ኤልሳ አሰፋ ሁለተኛ ስራ የሆነው “ስለእኛ” መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ በዋናነት በፋሽን፣ በውበትና በአኗኗር ዘይቤ ላይ የሚያተኩር ሲሆን፤ ለአንባቢና ለተጠቃሚ በሚመች መልኩ ተዘጋጅቶ ለንባብ መብቃቱ ተናግሯል፡፡ መፅሐፉ በቤት ውስጥ ውበትን ለመንከባከብ የሚረዱ ተፈጥሯዊ ዘዴዎችን የሚጠቁምና ተለዋዋጭ በሆነው…
Read 729 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Friday, 01 September 2023 12:58
‹‹የነፍስ እኩያሞች›› የአጫጭር ልብወለዶች መድበል የፊታችን ማክሰኞ ይመረቃል
Written by Administrator
በአስራ አንድ ደራሲያን ተፅፎ ለህትመት የበቃው ‹‹የነፍስ እኩያሞች›› የተሰኘ 25 የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ መጽሐፍ፣ የፊታችን ማክሰኞ ነሐሴ 30 ቀን 2015 ዓ.ም በሐገር ፍቅር ቴያትር አዳራሽ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ የጥበብ ቤተሰቦች በተገኙበት ይመረቃል፡፡ በመድበሉ ሥራቸው የተካተተላቸው ደራሲያን፡- ሊዲያ ተስፋዬ፣ መንግስቱ…
Read 515 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአንጋፋው ደራሲ ሃያሲና የኢኮኖሚ ባለሙያ አስፋው ዳምጤ የተሰናዳው “የአማረኛ ጥበበ ቃላት ቅኝት” የተሰኘ መፅሐፍ፣ ዛሬ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር አዳራሽ ይመረቃል፡፡መፅሐፉ፤ የዘመናት ታሪክን የሚያሳይ፤ የመቶ ዓመት የልብወለድ ታሪኮችን የሚተነትን ነው ተብሏል፡፡በምርቃት ሥነስርዓቱ ላይ ሰዓሊ እሸቱ ጥሩነህ፣ ደራሲና…
Read 1339 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና