ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(3 votes)
 “-- አሪፍ ውሻ ማለት ክፉ ውሻ ነው፣ እንደ ማለት ነው፡፡ አንተ ክፉ ውሻ ከሆንክ ለጌቶችህ አሪፍ ውሻ ነህ፡፡ ትናከስላቸዋለህ፣ ትጮህላቸዋለህ፣ መንገድ አላፊውን ታስደነብርላቸዋለህ፣ ታስፈራራላቸዋለህ። ለሌላው ክፉ ስትሆን ለጌቶችህ ምርጥ ውሻ ትሆናለህ። በኋላ ላይ ግን እዳው አንተ ላይ ይወድቃል፤ በመጨረሻ አንተው…
Rate this item
(2 votes)
በተለያዩ ጭብጦች ላይ የሚያጠነጥኑ 18 አጫጭር ልቦለዶችን ያካተተው የደራሲ ዮናስ ብርሃኔ “ሌላ ዓለም” የተሰኘ መፅሐፍ ለንባብ ቀረበ፡፡ በ132 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ፤ በ65 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡ ደራሲ ዮናስ ብርሃኔ ከዚህ ቀደም “አማሌሌ እና ሌሎችም” በተሰኘ መፅሐፍ ውስጥ ሁለት ወጎችንና ሁለት አጫጭር…
Rate this item
(0 votes)
በገጣሚ መላዕከ ብርሃን አድማሱ የተፃፉና በበርካታ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ከ110 በላይ ግጥሞችን ያካተተው “መቆያ 1” የግጥም መድበል በገበያ ላይ ዋለ፡፡ በ121 ገፆች የተመጠነው መፅሐፉ፤ በ100 ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን በቅርቡ እንደሚመረቅም ተነግሯል፡፡ በተመሳሳይ፤ በአዲስ አበባ በልማት ስም እየተነሱ ወደ…
Rate this item
(0 votes)
 በአንጋፋው የህወሓት ታጋይና መስራች ግደይ ዘርአጽዮን የተፃፈው “ከግል ትዝታዎቼ” የተሰኘ መፅሐፍ ገበያ ላይ ውሏል፡፡ ታጋዩ ጸሃፊ፤ በሴረኞች ተቀጨ የሚሉትን የደደቢት አብዮት በስፋት በሚተረኩበት በዚህ መጽሐፋቸው፤ህወሓትን አስመልክቶ በጭፍን ጥላቻ ስለተፃፉ መፅሐፍትና በህወሓት ውስጥ ያልሰሩትን ሰሩ ብሎ ግለሰቦችን በማሞገስ ህዝቡ የአምልኮ ያህል…
Rate this item
(0 votes)
 ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “ተዓምራዊነት፣ ብህትውናና ኪነ ጥበባዊ ሂስ” በተሰኘ መፅሐፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር አቶ ብሩህ አለምነህ ሲሆኑ መድረኩም…
Rate this item
(0 votes)
 “በሁሉም ወረዳና ክፍለ ከተማ የማንበቢያ ቦታ እንዲኖር እሰራለሁ” - ም /ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ “ንባብ ለህይወት”ን በመላ አገሪቱ ለማካሄድ ታቅዷል አራተኛው ዙር “ንባብ ለህይወት” የመፅሐፍት ኤግዚቢሽንና የኪነ ጥበባት መድረክ ባለፈው ሐሙስ ረፋድ ላይ በኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ፡፡ በዘንድሮው ኤግዚቢሽን ላይ ከ200…
Page 1 of 227