ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 በደራሲ ካሳሁን አለሙ የተሰናዳው “ቅኔ-ዘፍልሱፍ” የተሰኘ መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ። መፅሐፉ የፍልስፍናን ቅኔነት የሚሞግት የመጀመሪያው መፅሀፍ ሊሆን እንደሚችልና በዚህ እይታ የተፃፈ ሌላ መፅሀፍ ፈልገው ማጣታቸውን በመግቢያቸው ላይ ያሰፈሩት ፀሃፊው፤ አንባቢያን በእርጋታና በተመስጦ የሚያነቡት እንጂ በ“ላፍ ላፍ” ሊረዱት እንደማይችሉ አሳስበዋል፡፡ መጀመሪያ…
Rate this item
(0 votes)
በቀዳማዊ ቴዎፍሎስ ፓትሪያርክ ህይወትና መንፈሳዊ አገልግሎት ዙሪያ በሚያጠነጥነው መፅሀፍ ላይ ዛሬ ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ዳሰሳና ጥናታዊ ፅሁፍ እንደሚቀርብ የፕሮግራሙ አዘጋጆች ገለፁ፡፡ “የፓትሪያርክ ቴዎፍሎስ አሻራዎች” በሚል ርዕስ በሚካሄደው በዚህ ፕሮግራም ላይ አቡነ ማቴዎስ (ዶ/ር)፡- የፓትሪያርክ ቴዎፍሎስ አሻራ ከትምህርት አንፃር፣…
Rate this item
(0 votes)
 አብርሀም ግዛው ኢንተርቴይመንት ከጄቲቪ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር “ገናን ከልጆች ጋር” የተሰኘ ልዩ የበዓል መዝናኛ ፕሮግራም ያቀርባል፡፡ ፕሮግራሙ በዋናነት በበዓል ወቅት ትኩረት የሚነፈጋቸውን ልጆች ታሳቢ ያደረገ ሲሆን የፕሮግራሙ ቀረፃ ሳር ቤት በሚገኘው “ኤስ ኦ ኤስ” የህፃናት መንደር ነገ የሚቀረፅ ሲሆን እንደ…
Rate this item
(0 votes)
 ገቢው ሙሉ በሙሉ በ”ራዕይ የህፃናትና ቤተሰብ ልማት ማህበር” በነፃ ለሚማሩና ለሚመገቡ ከ380 በላይ ህፃናት ድጋፍ የሚውል ልዩ የገና በዓል የመዝናኛ ፕሮግራም ዛሬ ይካሄዳል፡፡ በባልደራስ አዳራሽ ግቢ ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው በዚህ ልዩ የወላጆችና የልጆች የገና የመዝናኛ ፕሮግራም፤ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን…
Rate this item
(1 Vote)
“12ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን የፊልም ፌስቲቫል”፤ከነገ በስቲያ ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት በብሔራዊ ቲያትር ይከፈታል፡፡ በዕለቱ አጫጭር ፊልሞች የሚታዩ ሲሆን በፌስቲቫሉ ላይ ተሳታፊ ፊልሞች ክሊፖች ይቀርባሉ፡፡ በዚህ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ለዕይታ የተመረጠው ፊቸር ፊልም “Red leaves” የሚል ርዕስ ያለው ሲሆን በእስራኤላዊ-ኢትዮጵያዊው…
Rate this item
(2 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ፤ በዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ በተፃፈው “መንገደኛ” በተሰኘ የጉዞ ማስታወሻ መፅሐፍ ላይ በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ፣በብሔራዊ ቤተመፃህፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ (ወመዘክር) አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ የሚያቀርበው የ”አዲስ አድማስ” ዋና አዘጋጅ፣ ገጣሚ ነቢይ መኮንን ሲሆን ፍላጎቱ ያላቸው ወገኖች…
Page 11 of 224