ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በማርሴል “mabosde sources” በተሰኘውና በጌታነህ አንተነህ “ጎቤው” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ በተመለሰው መፅሐፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ - መጻሕፍትና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ (ወመዘክር) አዳራሽ ይካሄደል፡፡በዕለቱ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ…
Rate this item
(0 votes)
የጋዜጠኛና ደራሲ አቤል ዓለማየሁ አራተኛ ስራ የሆነው “የዘመኑ ሴራ” መፅሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ውሏል። መፅሐፉ የታፈኑ እውነቶችን፣ የጉዞ ማስታወሻዎችን እና ማህበራዊ ሂሶችን አካትቶ ይዟል፡፡ መፅሐፉ በተለይም ዱባይ ስለሚገኙ ኢትዮጵያውያን አኗኗርና የህይወት ገፅታ፣ “የክብረ ንፅህና ጋራዥ” በሚል ርዕስ ስር የሴቶች ክብረ…
Rate this item
(0 votes)
ሚዳቆ የመጻሕፍት አሳታሚዎች ደርጅት ትላንት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ “የኮሪያ ዘመቻ”፣ “የአድዋ ድል” “የእነ ሳራ ዛፍ” እና “የሳራ ጥያቄ” የተባሉትን የህፃናት መፅሐፍ መስቀል አደባባይ ከቀይ ሽብር ሰማዕታት ሙዚየም ጀርባ በሚገኘው አዲስ አበበ ሙዚየም ውስጥ አስመረቀ፡፡ በዕለቱ የምረቃ ስነ ስርዓቱን መድረክ…
Rate this item
(2 votes)
 የማንበብ ባህልን ለማዳበር ታስቦ በየዓመቱ የሚዘጋጀው 3ኛው ንባብ ለህይወት የመጻሕፍት አውደ ርዕይና የኪነ ጥበብ ድግስ የፊታችን ሐሙስ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይከፈታል፡፡ ለአምስት ተካታታይ ቀናት ለጎብኚዎችና ለመጻሕፍት አፍቃሪዎች ክፍት ሆኖ በሚቆየው በዚህ አውደ ርዕይ ላይ በርካታ መጻሕፍት በቅናሽ ለገዢዎች ለሽያጭ…
Rate this item
(0 votes)
 እውቋ ገጣሚና ከግጥም በጃዝ መስራቾች አንዷ የሆነችው ምስራቅ ተረፈ “ጨው በረንዳ” የተሰኘ የግጥም ስብስብ መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሐፉ በተለያየ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የሚያተኩሩ 41 ግጥሞችን ያካተተ ነው። በ122 ገፅ ተቀንብቦ በ55 ብር ከ75 ሳንቲም ለገበያ መቅረቡ የተገለፀ ሲሆን ገጣሚ…
Rate this item
(0 votes)
 በአርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆና በሙያ ባልደረቦቿ የሚመራውና መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ዓመታዊ የኪነ ጥበብ ምሽት የፊታችን ሐሙስ ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ በአክሱም ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ የተለያዩ ግጥሞችች፣ ወጎች፣ መነባንብ፣ በአርቲስት ታምሩ ንጉሴ የሚቀርብ የክራር ሙዚቃና ሌሎችም የኪነ ጥበብ ድግሶች ይቀርባሉ፡፡ የኢትዮጵያን ኪነ ጥበብ…
Page 12 of 213