ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“ኧረ በሬን ዝጉት ይጨልም ጓዳዬ ብቸኝነቴ ነው የዛሬ እንግዳዬ እስቲ ላነጋግረው በፅልመት ተውጬ የውስጤን ቃጠሎ እስካይ ገላልጬ፡፡” ከላይ የተነበበው ግጥም ሰሞኑን ለገበያ ከቀረበው “ከዕለታት አንድ ቀን” የተሰኘ የግጥም መድበል ውስጥ “ገላልጩ” በሚል ርዕስ የሰፈረ ነው፡፡ የግጥሞቹ ፀሐፊ ሳምሶን ከፍያለው ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
 *የግል ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች ጨረታ ወጥቷል ኢቢኤስ፣ ቃና፣ ናሁ እና ኤልቲቪ የሚጠበቅባቸውን ህጋዊ መስፈርት በማሟላታቸው ከኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ፍቃድ ሊሰጣቸው መሆኑ ታውቋል፡፡ ጣቢያዎቹ ቀደም ሲል ፍቃድ ለማግኘት የተቸገሩት በዜግነት ኢትዮጵያዊ ባልሆኑ ግለሰቦች ባለቤትነት የተያዙ ስለነበሩ ነው ተብሏል፡፡ በአሁኑ ወቅት ባለቤትነታቸው…
Rate this item
(0 votes)
በመምህርት፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ወይንሸት በየነ የተዘጋጀ “ምሳሌያዊ አነጋገር፣ ሥነ-ፍቺያዊ ፋይዳና አንድምታ” የተሰኘ መፅሐፍ በገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሐፉ በ3 ምዕራፎች የተከፈለ ሲሆን የመጀመሪያው ምዕራፍ የምሳሌያዊ አነጋገር ሥነፍቻዊ ፋይዳና አንድምታን የያዘ ነው፤ በሁለተኛው ምዕራፍ የምሳሌያዊ አነጋገር ፍቺዎችን የሚያሳይ ሲሆን የመጨረሻው ምዕራፍ ደግሞ…
Rate this item
(0 votes)
 በደራሲ የውብድንበር ነጋሽ “የውብድንበር” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው እውነተኛ ታሪክ ላይ ያተኮረ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ የበቃ ሲሆን የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው የቅርስና ጥናት ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ እንደሚመረቅ ተገልጿል፡፡ ደራሲዋ በመፅሐፉ መግቢያ ላይ በሰፈረችው ማስታወሻ፤ “ያሳለፍኩት…
Rate this item
(1 Vote)
80ኛው ዙር “ግጥም በጃዝ” የኪነ - ጥበብ ምሽት የፊታችን ረቡዕ መጋቢት 5 ቀን 2010 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ ገጣሚና ጋዜጠኛ ነብይ መኮንን ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ፣ የትነበርሽ ንጉሴ፣ ሎሬት አዳነች ወ/ገብርኤል፣ ምልዕቲ ኪሮስ፣ ትዕግስት ማሞና ምስራቅ…
Rate this item
(1 Vote)
ጋለሪያ ቶሞካ 25ኛውን ዙር የስዕል ትርኢት ትላንት ምሽት ሳር ቤት ካናዳ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው ጋለሪው የከፈተ ሲሆን ለሁለት ወራት ለዕይታ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋል፡፡ በዚህ ትርኢት ላይ የአንጋፋዋ ሰዓሊ ስናፍቅሽ ዘለቀ ከ40 በላይ ስራዎች “ራስን ፍለጋ” በሚል ርዕስ ለእይታ…
Page 3 of 222