Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በዘርፉ የመጀመርያ የሆነና የኢትዮጵያን የቱሪዝም ቅርሶች የሚያስተዋውቀው ዳይሬክተሪ ነገ ከቀኑ 11 ሰዓት መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስትያን ፊት ለፊት በሚገኘው ወይን ኢትዮጵያ የባህል ምግብ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ደረጃውን በጠበቀ ወረቀት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን Ethiopian Tourism Directory ቅፅ 1 ሙሉ ቀለም ከ200 ገፆች በላይ…
Rate this item
(0 votes)
በወይዘሮ እጅጋየሁ በየነ የተዘጋጀውና በአቡነ ጳውሎስ ሕይወት ታሪክ ላይ ያተኮረው “በሃይማኖት ሽፋን… እስከ መቼ?” ባለ 103 ገፅ መፅሐፍ ከትናንት ወዲያ ማምሻውን ፓትርያርኩ ባልተገኙበት በሂልተን ተመረቀ፡፡ መፅሐፉ ከያዛቸው አርእስቶች መካከል የፓትርያርኩን አለም አቀፍ አገልግሎት ጵጵስና እሃ ስደት፣ ፓትርያክነት እና ለአቡነ ጳውሎስ…
Rate this item
(0 votes)
“ዴርቶጋዳ” በይስማዕከ ወርቁ ተደርሶ በከፍተኛ ደረጃ የተነበበ መፅሐፍ በእንግሊዝኛ በተመሳሳይ ርዕስ ተተርጉሞ ባለፈው ሳምንት ለንባብ የበቃ ሲሆን ዛሬ በሚካሄድ የጥበብ ድግስ እንደሚመረቅ ዩኒቲ አሳታሚ አስታወቀ፡፡ ከቀኑ 10፡30 የሚካሄደው ምርቃት የሚከናወነው በሩስያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ ነው፡፡ በ74 ብር…
Rate this item
(0 votes)
በፋሺስት ጣሊያን ወረራ ከ30ሺህ በላይ ዜጐች በጭፍጨፋ ያለቁበት የሰማዕታት 75ኛው ዓመት መታሰቢያ ከነገ ወዲያ ይዘከራል፡፡ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም እንዳስታቀው እለቱን የሚዘክሩ ጥናታዊ የምርምር ሥራዎች በምሁራን የሚቀርቡ ሲሆን በአሉን አስመልክቶ አውደርእይ እና ሌሎች ዝግጅቶቹም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስደስት ኪሎ ዋነኛ…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ ከወሊድ በኋላ ህይወቷ ያለፈውን ጋዜጠኛና ደራሲ ፅጌረዳ ኃይሉን የሚዘክር የሥነ ፅሁፍ ውድድር ተካሂዶ ከትናንት ወዲያ ተጠናቀቀ፡፡ “ሁሉም” በተባለና በህፃናት አድን ድርድት በሚታገዝ ድርጅት የተዘጋጀው ውድድር በህትመት፣ በኤሌክትሮኒክስ እና ማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ዘርፎች የተካሄደ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት ታከለ ወርቁ በህትመት፣…
Rate this item
(0 votes)
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት የተመሠረተበትን 90ኛ ዓመት በማስመልከት የዛሬ ሳምንት ተከፍቶ የነበረው ዓውደርእይ ዛሬ ይዘጋል፡፡ ከመጀመሪያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ገብረክርስቶስ ተክለሃይማኖት ጀምሮ እስካሁኗ ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሙሉወርቅ ገብረሕይወት ድረስ 19 ሥራ አስኪያጆች በዘጠኝ አስርት ዓመታት ውስጥ ድርጅቱን በመምራት ከሀገሪቱ የሕትመት…