ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሁለተኛ ሥራ እንደሆነ በሚነገርለትና ዲርአዝ በተሰኘ የብዕር ስም “ሰተቴ” በሚል ርዕስ በተፃፈው መፅሐፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ…
Rate this item
(1 Vote)
መሶብ ባህላዊ የሙዚቃ ባንድ ከብሔዊ ቴአትር ጋር በመተባበር፣ 7ኛውን ዙር “አንዲር የሙዚቃ ትርኢት” የፊታችን ማክሰኞ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር እንደሚያቀርብ የባንዱ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ አርቲስት ጣሰው ወንድም አስታወቀ፡፡ በዕለቱ በባንዱ የተቀነባበሩ አዳዲስ ሙዚቃዎች፣ በ8 ሴት ድምፃዊያን የሚቀርቡ ዜማዎች…
Rate this item
(0 votes)
“ኢትዮጵያዊነትን የመመለስ ተጋድሎ” የተሰኘውና በቅርቡ ከ6 ዓመታት የእስር ቆይታ በኋላ የተፈታው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሐፉ በዋናነት የረዥም ዘመን አኩሪ ታሪክ ያላት አገራችን ሲውሰበሰቡ በመጡና በመጨረሻም ግልፅ አደጋ ሆነው በተጋረጡባት ሁነቶች ምንነት፣ በሂደቱ ውስጥ የነበሩት ስልታዊ ሸፍጦችና…
Rate this item
(0 votes)
 ግጥም በጃዝ የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ የ “ደብተራው” አጭር ተውኔት አንደኛ ዓመት ክብረ በዓልን ያከብራል፡፡በዚህ ምሽት ባለፈው አንድ አመት ውስጥ ከተላለፉት የ “ደብተራው” ተውኔቶች የተመረጡ ክፍሎች ተቀናብረው ለተመልካች የሚቀርብ ሲሆን፤ አንድ አዲስ የ “ደብተራው” ተውኔትም ይቀርባል…
Rate this item
(2 votes)
ሰምና ወርቅ ሚዲያ ኢንተርቴይመንት፤ ስድስተኛውን የኪነጥበብ ምሽት የፊታችን ሐሙስ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ መገናኛ ፓናሮማ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ቫምዳስ መዝናኛ ማዕከል ያካሂዳል፡፡ በዝግጅቱ ላይ ዶ/ር ዮናስ ባህረ ጥበብ፣ የሙዚቃ ባለሙያውና ተመራማሪ ሰርጸ ፍሬስብሃት፣ ገጣሚ ትእግስት ዓለሙ፣ አርቲስት አዜብ ወርቁ (የፕሮግራሙ…
Rate this item
(1 Vote)
በዮሃንስ ጣሰው የተፃፈው “የምድር ጨው ፍለጋ በኢትዮጵያ” የተሰኘ መፅሃፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ “ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰሞኑን በልዩ ልዩ የመገናኛ ብዙሃን አውታሮች አማካኝነት ለመላው ህዝቦቿ አንድ አገራዊ (ጥሪ) ማውጣቷን አስመልክቶ፤ ከእናት አገራችን ኢትዮጵያ ጋር ሰፋ ያለ ቃለ መጠይቅ አድርጌያለሁ፤ የነበረኝንም ቆይታ…
Page 5 of 227