ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 በደራሲና ጋዜጠኛ ግሩም ተክለሃይማኖት ተፅፎ ለንባብ የበቃው “የባከኑ ጭኖች” የተሰኘው መፅሐፍ ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በሀገር ፍቅር ትንሿ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ መፅሐፉ በዋናነት የቤተሰባቸውን ህይወት ለመለወጥ ወደ አረብ አገር ተጉዘው ዕድሜያቸውን እዛው በመፍጀት ሳይማሩ፣ ሳያገቡና ሳይወልዱ ዕድሜያቸውን የጨረሱ ሴቶች ህይወት ላይ…
Rate this item
(0 votes)
 ዳጉ ወርሃዊ የሚዲያ ፌስቲቫልና አመታዊ ሽልማት የየካቲት ወር ፕሮግራም ከነገ በስቲያ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ ቦሌ ከኤድናሞል ወረድ ብሎ በሚገኘው አምቢያንስ ሬስቶራንት ይካሄዳል በዳሪክ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን እንዲሁም በጋዜጠኛ ማናዬ እውነቱ ዋና አዘጋጅነት በሚካሄደው በዚህ ዝግጅት ላይ አንጋፋ ጋዜጠኞችና ታዋቂ ግለሰቦች ተገኝተው…
Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “የኔ ስጦታ” በተሰኘው የሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ መጽሐፍ ላይ በብሔራዊ ቤተመንፃሕፍትና ቤተ-መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ ለውይይቱ የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው ሲሆኑ መድረኩ በአቶ ሰለሞን ተሰማ ጂ እንደሚመራ…
Rate this item
(0 votes)
 በመምህርና ገጣሚ አህመድ መሐመድ (ሸምሰዲን) የተፃፉ የግጥም ስብስቦችን የያዘው “ክስተት” የግጥም መድበል እየተነበበ ነው፡፡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት፣ ስለፍቅር፣ ስለማህበራዊ መስተጋብር ስለሰው ልጅ እኩይና ሰናይ ባህሪና ስለሌሎች በርካታ ጉዳዮቻችን የሚዳሰሱ ከ50 በላይ ግጥሞችን ያካተተው መጽሐፉ በ54 ገፅ ተቀንብቦ በ35 ብር ለገበያ…
Rate this item
(0 votes)
በሀሮ ቢያንስ የተዘጋጀውና የኦሮምኛ ቃላትን ወደ አማርኛና ወደ እንግሊዝኛ የሚፈታው “አፋን ኦሮሞ አማርኛ እንግሊዝኛ ለጀማሪዎች” መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ኦሮምኛን (ቁቤን) በቀላሉ ለመልመድና ወደ አማርኛና እንግሊዝኛ ለመተርጐም ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው የተነገረለት መጽሐፉ ካላቲን የተወረሱ 32 ፊደላትን (ኣርፊሰገሌዋ)ን የሚያስተዋውቅና በተለይ ለአማርኛ…
Rate this item
(1 Vote)
በአለማችን ታላቁ የሲኒማው ዘርፍ ሽልማት የሆነው ኦስካር የዘንድሮው የሽልማት ስነስርዓት ባለፉት 30 አመታት ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለመድረክ መሪ እንደሚካሄድ ተዘግቧል፡፡ከአመቱ ተሸላሚዎች ባልተናነሰ የኦስካር ሽልማት ስነስርዓትን በጉጉት እንዲጠበቅ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል የመድረክ መሪዎች ንግግርና እንቅስቃሴ አንዱ እንደሆነ የዘገበው ቢቢሲ፣ የዘንድሮው ኦስካር…
Page 6 of 244