ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ጋለሪያ ቶሞካ 25ኛውን ዙር የስዕል ትርኢት ትላንት ምሽት ሳር ቤት ካናዳ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው ጋለሪው የከፈተ ሲሆን ለሁለት ወራት ለዕይታ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋል፡፡ በዚህ ትርኢት ላይ የአንጋፋዋ ሰዓሊ ስናፍቅሽ ዘለቀ ከ40 በላይ ስራዎች “ራስን ፍለጋ” በሚል ርዕስ ለእይታ…
Rate this item
(0 votes)
በናይጄሪያ 1ኛ የሚወጣ አሸናፊ ግማሽ ሚሊዮን ብር ይሸለማል በዲያጂዮ ስር የሚመረተው ማልታ ጊነስ፤ “ማልታ ቬተር” በተባለና በአራት የአፍሪካ አገራት መካከል ለሚደረግ የተለያዩ አዝናኝና ስፖርታዊ ውድድሮች ለመጨረሻ ዙር ያለፉ 10 ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ወደ ናይጄሪያ ሊልክ ነው፡፡ በናይጄሪያ ሌጎስ በሚደረገው በዚህ ውድድር…
Rate this item
(0 votes)
የጀርመን የባህል ማዕከል (ጎተ) አዲስና ደረጃውን የጠበቀ ቤተ መፃህፍት ከትላንት በስቲያ ምሽት ላይ አስረመቀ፡፡ ቤተ መፅሐፍቱ ሶስት የተለያዩ ክፍሎችን የያዘ ሲሆን አንደኛው መፅሐፍትን ለማንበብና በጥሞና ሀሳቦችን ለማውጠንጠን የተዘጋጀ ሲሆን ከ20 ሰዎች በላይ በአንድ ጊዜ ማስተናገድ ይችላል ተብሏል፡፡ 2ኛው ክፍል ሲዲ፣…
Rate this item
(0 votes)
የበባህር ዳር ነዋሪ ወጣት ገጣሚ መብራቱ ከፍ ያለው የፃፋቸው ግጥሞች የተሰባሰቡበት “የአፀደ ትርምስ” የግጥም መድብል ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ የገጣሚው ስራዎች ሰፊ አስተውሎትና የተባ ምናብ የሚታይባቸው፣ ምርጥና ያልተለመዱ አዳዲስ ቃላትን በስፋት የሚጠቀም ሲሆን፣ ግጥሞቹ በአሰናኘታቸው እንደ አብዛኞቹ የዘመናችን ግጥሞች ፉት የምንላቸው…
Rate this item
(0 votes)
ዘንድሮ ለ122ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ የተሰሩ ሥዕሎች የሚታዩበት “ዝክረ አድዋ” የተሰኘ የስዕል አውደ ርዕይ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በጣይቱ ሆቴል መታየት ጀምሯል፡፡ ከ15 ሰዓሊያን በላይ ስራቸውን ለእይታ ያቀረቡበት ይህ አውደ ርዕይ፤ የአድዋን ጦርነትና…
Rate this item
(0 votes)
በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው “ኢትኦጵስ” የልጆች ፕሮግራም አዘጋጆች አንድነት አማረ፣ ይትባረክ ዋለልኝ፣ እና ሳምሶን መረሳ የተሰናዱ ተረቶችን የያዘው “የኢትዮጵያ ጣፋጭ ተረቶች ቁጥር 1” መፅኀፍ ነገ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው “ዴይ ላይን አዲስ” የልጆች መጫዎቻ ማዕከል ይመረቃል በምስልና በሙሉ ቀለም አሸብርቆ…
Page 9 of 227