ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሚያስተባብረውና ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የሚያዘጋጀው “የመኢሶን ሰማዕታት” መጽሐፍ ላይ የሚደረግ ውይይት በነገው ዕለት ቀኑ 8፡00 ጀምሮ በጉለሌው የአካዳሚው ቅጽር ግቢ፣ በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የኪነጥበባት ማዕከል ይካሔዳል፡፡ ከዶክተር የራስወርቅ አድማሴ ጋር የሚደረገውን የውይይት ቆይታ ዶክተር እንዳለጌታ ከበደ…
Rate this item
(0 votes)
ሀገራችን በፖለቲካ፡ ኢኮኖሚና ማሕበራዊ ዘርፎች የገጠሟትን ተግዳሮቶች በመንቀስና ለችግሮችም የመፍትሔ ሀሳቦችን የያዙ በርካታ መጣጥፎችን ለአገር ውስጥና ለውጭ ጋዜጦች በማበርከት የሚታወቁት ዶ/ር ታዬ ብርሃኑ፤ "ሕግ እና ሰብአዊነት" የተሰኘ መጽሐፋቸውን ለሕትመት ብርሃን አብቅተዋል።መጽሐፉ አሁን ያለንበትን ሀገራዊ ምስቅልቅል የወለደውን የኢፌዲሪ ሕገመንግሥትን በብርቱ የሚሄስ…
Rate this item
(0 votes)
በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ውስጥ ከሚገኙ አለም አቀፍ ተቋማት ጋር በጋራ እየሰራ የሚገኘው ሰዋሰው መልቲሚዲያ፣ በትውልደ ኢትዮጵያውያን በተመሰረተውና በተለያዩ የአሜሪካን ግዛቶች በስፋት በዲጂታል ማስታወቂያው ዘርፍ ላይ እየሰራ ከሚገኘው አድ ቴክ ሶሉሽን ጋር በጋራ ለመስራት በዛሬው ዕለት ከስምምነት ላይ ደረሱ፡፡ የዛሬው ስምምነት ኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ዘንድሮ ባዘጋጀው የ"ዝክረ ኪነጥበብ" መርሃ ግብር፣ የበርካታ ቴአትሮች ደራሲ የሆነው ፀሐፌ ተውኔት ውድነህ ክፍሌ የክብር ዲፕሎማና እውቅና ዛሬ የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ተበርክቶለታል።ጸሃፌ ተውኔት ውድነህ ክፍሌ፤ ግማሽ…
Rate this item
(0 votes)
• የክ/ከተማው አመራሮች መርሃ ግብሩን አወድሰውታል"ልምዴን ለወጣቱ" በሚል መሪ ቃል ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም ሳኦል የኩነቶች አዘጋጅና ሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮ ቴኳንዶ፣ ከልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት የወጣቶች መድረክ ላይ ታዋቂው የህይወትና ስኬት አሰልጣኝና አማካሪው…
Rate this item
(0 votes)
ወመዘክር አዲስ ያስገነባውን ህንፃ የፊታችን ቅዳሜ ያስመርቃል• የተቋሙ የ80ኛ ዓመት ክብረ በዓልም ይከበራል ተብሏልየኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት ያስገነባውን ባለ 13 ወለል የቤተመዛግብት ሕንጻ የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚያስመርቅ ተገለጸ።ከህንፃው ምርቃት ጎን ለጎንም ተቋሙ የተመሰረትበት የ80ኛ ዓመት ክብረ…
Page 1 of 314