ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 ኢትዮጵያና ሜክሲኮ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩበትን 73ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው የፎቶ ግራፍ ኤግዚቢሽን ህዳር 8 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በዳሽን ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት ተከፈተ፡፡ ዳሽን ባንክና ሜክሲኮ ኤምባሲ በትብብር ባዘጋጁት በዚሁ ኤግዚቢሽን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ የባንኩ…
Rate this item
(2 votes)
 በደራሲ ዳይሬክተርና የትዳር አማካሪ ሱራፌል ኪዳኔ የተፃፈውና ጤናማ የትዳር ህይወትን ለመምራት የሚያስችሉ በርካታ ቁምነገሮችን የያዘው “እንዳትጋቡ” የተሰኘ መፅሀፍ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ ደራሲና ዳይሬክተር ሱራፌል ባለፉት 16 ዓመታት በትዳር የቆየና የሶስት ልጆች አባት ሲሆን ጋብቻ መለኮታዊ ተቋም መሆኑን ገልፆ በትዳር…
Rate this item
(0 votes)
 በገጣሚና ደራሲ በሁሉም አለበል የተሰናዳና በራስ ጉግሳ ወሌ ላይ የሚያጠነጥነው “የተዳፈነው ታሪክ” መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሀፉ በዋናነት ብዙ ስላልተነገረላቸውና ሥላልተዘመረላቸው ባለታሪክ ራስ ጉግሳ ወሌ፤ የትውልድ፤ የአስተዳደግና በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የነበራቸው አስተዋፅኦ ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑን ደራሲዋ ገልፃለች፡፡ በ201…
Rate this item
(0 votes)
የናሽናል ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባልና የናሽናል ኤርዌይለ እህት ኩባንያ የሆነው “ ናሽናል አቪዮሽን ኮሌጅ” ዛሬ ህዳር 3 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በተባበሩት መንግስታት የኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) አዳራሽ ያስመርቃል፡፡ ኮሌጁ በተሰማራበት ከፍተኛ ትምህርት ስልጠና፤ በአቪዮሽን፤…
Rate this item
(2 votes)
በደራሲ አስፋ አደፍርስ የተጻፈውና በኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ የታሪክና ፖለቲካውንና ስርዓተ መንግስቱን ተከትሎ አሁን የደረደንበትን ምስቅል የሚያመለክተው “ኢትዮጵያ ምን አጥታ ተቸገረች” የተሰኘው መጽሐፍ ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ይመረቃል። ደራሲው በተለይም በነጋና…
Rate this item
(0 votes)
 አቢሲኒያ ቢዝነስ ኔትወርክ ከአጋሮቹ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድና ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “አፍሪካዊያን ለአፍሪካውያን” የተሰኘው አህጉራዊ ዝግጅት ትናንትና ጥቅምት 25 ቀን 2015 በወዳጅነት አደባባይ ተከፈተ። ይህ አህጉራዊ ዝግጅት የአፍሪካን ባህል፣ ምርቶች፣…
Page 13 of 316