ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የአባይን ወንዝ እና በወንዙ ዙሪያ ኢትዮጵያ ከበፊት ጀምሮ የሚገጥማትን ፈተና፣የአባይ ወንዝ ለሰው ስልጣኔ ያለውን ፋይዳና በአጠቃላይ በአባይና በአባይ ዙሪያ ያሉ በረከቶችንና ተግዳሮቾችን መሰረት አድርጎ የተሰናዳው “አባይ” ህብረ ዝማሬ ሀሙስ መጋቢት 29 ቀን 2014 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ይመረቃል፡፡ በሙዚቃ ባለሙያው ገብረማርያም…
Rate this item
(0 votes)
“ኢትዮጵያ ሪድስ” የተሰኘውና በልጆች ንባብ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራው ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት በጎተራ የጋራ መኖሪያ መንደር ውስጥ ዘመናዊ የህፃናት ቤተ መፃሀፍት አስመረቀ፡፡ ግብረ ሰናይ ድርጅቱ ቤተ መፃሀፍቱን የህፃናት አዕምሮ በሚገነቡ በርካታ መፃፍትና ቁሳቁሶች አሟልቶ ያስመረቀው ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት…
Rate this item
(0 votes)
“የአማራ ለዛ” የተሰኘ የኪነ ጥበብ ምሽት ትላንት መጋቢት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ ባህር ዳር በሚገኘው ሙሉዓለም የባህል አዳራሽ ተካሄደ፡፡ የአማራ ህዝብ ያለውን ሰፊ ባህል፣ ትውፊት ኪነ ጥበብ እና አብሮነት መሰረት አድርጎ በተሰናዳው የኪነ ጥበብ ምሽት ላይ ግጥም፣አነቃቂ…
Rate this item
(0 votes)
የገጣሚ መንበረ ማሪያም ሀይሉ “የቃል ሰሌዳ” የግጥም መፅፍ ሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡በእለቱ ግጥም ከክራር ጋር፣ ግጥም ከስዕል ጋር፣ ግጥም ከሙዚቃና ከወሎ መንዙማ ጋር ለታዳሚ የሚቀርብ ሲሆን የመፅሀፉን አርትኦት የሰሩት መምህር ደራሲና…
Rate this item
(1 Vote)
የታደሰ አያሌው ድርሰት የሆነው “ገረገራ” የተሰኘው ረዥም ልብወለድ መፅሐፍ ባለፈው ሳምንት ለገበያ መቅረቡን ደራሲው ለአዲስ አድማስ ገልጿል።“አንዲት ሙዚቀኛም ዶክተርም የስለላ ወኪልም የሆነች ቆንጆ ወጣት፣ የነርቭ ክፍተት ኖሮባት ከተወለደች ልጇ ጋር የምታየውን ከፍ-ዝቅ የሚተርክ መጽሐፍ ነው” ያለው ደራሲው፤ “ድርሰተ-ሰቦቹ እና መቼቱ…
Rate this item
(1 Vote)
የኦቲዝም ጉዳይ አሁንም ልዩ ትኩረት እንደሚሻ ሴንተር ፎር ፋሚሊ ሰርቪስ የተሰኘ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት አስታወቀ፡፡ በጎ አድራጎት ድርጅቱ ይህንን ያሳሰበው ባለፈው ሰኞ መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ዓለም አቀፍ የኦቲዝም ቀንን ምክንያት በማደረግ ባዘጋጀው የግንዛቤ…