ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር አሳታሚነት የታተመውና በህፃናት ጉልበት ብዝበዛ ላይ ያተኮረው “ታጋቾቹ” የተሰኘ የአጫጭር እውነተኛ ታሪኮች መድበል እንዲሁም ቀደም ሲል ድርጅቱ ካሳተማቸው መጻህፍት ተመርጠው ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎሙት “Blood Price” እና “Ditached in the Jungle” የሚሉ መጻህፍት የፊታችን ሐሙስ በሐርመኒ ሆቴል ይመረቃሉ፡፡…
Read 1325 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሰዓሊ ቴዎድሮስ መስፍን (ቴዲ ማን) ከ30 በላይ የካርቱን ስዕሎች የቀረቡበት “ስዕላዊ ምፀት እና ስዕላዊ ስላቅ” የተሰኘ የስዕል ትርዒት ጥር 22 ቀን 2007 ዓ.ም በጋለሪያ ቶሞካ መከፈቱ የሚታወስ ሲሆን በነገው ዕለት ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ በሥራዎቹ ላይ ውይይት ይካሄዳል፡፡ የጋለሪው አርት ዳይሬክተር…
Read 1314 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኦላፍር ኤሊያሰን የስዕል ስራዎች ለእይታ የቀረቡበት “በጊዜ ላይ ጊዜ” (Time Sensitive Activity) የስዕል አውደ ርዕይ ከትላንት በስቲያ ምሽት በስነ ጥበባት ኮሌጅ በሚገኘው የገብረ ክርስቶስ ደስታ ማዕከል (ሞደርን አርት ሙዚየም) ውስጥ ተከፈተ፡፡ አውደ ርዕዩ እስከ ሚያዝያ 7 ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ…
Read 759 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“የጥቁሮች ታሪክ ወር” ተብሎ የሚጠራውን የየካቲትን ወር ምክንያት በማድረግ በአሜሪካ ኤምባሲ ድጋፍ የተዘጋጀና በአፍሪካ አሜሪካዊ ሴት ሰዓሊያን ስራዎች ላይ ያተኮረ “የአፍሪካ አሜሪካዊ ሴቶች የስዕል ስራ ከ19-21ኛው ክፍለ ዘመን” የተሰኘ የስዕል ትርኢት ሰሞኑን በብሄራዊ ሙዚየም የተከፈተ ሲሆን በክልል ከተሞችም ይቀርባል ተብሏል፡፡…
Read 1057 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲ ስሄር ካሾጊ “ሚራዥ” በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛ ተፅፎ በመቅደስ ቁምላቸው “አሚራ” ተብሎ ወደ አማርኛ የተተረጎመው መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ ልብ አንጠልጣይና ትኩረትን ሰቅዞ የሚይዝ እንደሆነ የተነገረለት መፅሀፉ፤በአንዲት ወጣት የነፃነት ታጋይ ሴት ህይወት ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው፡፡ ደራሲዋ ድብቁን የመካከለኛው ምስራቅ ወግ…
Read 2497 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጀሚል አክበር የተፃፈው “ሽርሽር” የተሰኘ የአጭር ልብወለዶች ስብስብ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ በመጽሃፉ ውስጥ 18 ያህል ታሪኮች የተካተቱ ሲሆን በ28 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡ ፀሀፊው ከዚህ ቀደም “ካገር ፍቅር እስከ አዲሳባ” የተሰኘ በእስረኞች ታሪክ ላይ የተመሰረተ መፅሀፍ ለንባብ ማብቃቱ የሚታወስ ሲሆን ታሪኩም…
Read 2391 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና