ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(6 votes)
በከተማ አድማሱ የተፃፈውና በሥነ - አዕምሮ ጤና ላይ የሚያተኩረው “ስነ-አዕምሮ” የተሰኘ መፅሐፍ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በቅቷል፡፡ ለበጎ ስሜትና ለጤናማ አዕምሮ ባለቤትነት እንደ መመሪያ ያገለግላል የተባለው መፅሀፉ፤ የጭንቀትና የድብርትን እንቆቅልሽ የሚፈታና የአዕምሮ ጤና እውቀትን የሚያጎናጽፍ በመሆኑ ሁሉም ሊያነበው እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡ በአምስት…
Rate this item
(2 votes)
በገጣሚ በቀለ ፍቃዱ (ነሁቸር) የተፃፉ የግጥም ስብስቦችን የያዘ “ፍንጃል ወግ” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ገበያ ላይ ውሏል፡፡ መድበሉ ከመቶ በላይ ግጥሞችን ያካተተ ሲሆን ግጥሞቹ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም በፍቅር ዙሪያ ያጠነጥናሉ ተብሏል፡፡ በ130 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፤በ19 ብር ከ50 ሳንቲም ለገበያ…
Rate this item
(0 votes)
ወላጆቻቸውን በኤችአይቪ ኤድስ ባጡ ህፃናት የተዘጋጁ የጥበብ ውጤቶች የሚታዩበት “ተስፋ ኪነጥበብና ሙዚቃ ጋር” የተሰኘ የኪነ ጥበብ ኤግዚቢሽን ነገ በ ‹አለ› ዲዛይንና የስነ ጥበብ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይከፈታል፡፡ የእስራኤል ኤምባሲ ከእስራኤሉ ሃዳስ ዩኒቨርሲቲ ኤንግልሃርድ፣ ከነፃ የጥበብ መንደር የአርቲስቶች ቡድንና ከአርቲስት ፎር…
Saturday, 07 February 2015 13:48

አዶት ሲኒማ ዛሬ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በዓይነቱና በአደረጃጀቱ እጅግ ዘመናዊ እንደሆነ የተነገረለት 600 ተመልካቾችን የሚይዘው አዶት ሲኒማና ቴያትር አዳራሽ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና የኪነጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት ዛሬ ይመረቃል፡፡ ብስራተ ገብርኤል አካባቢ በሚገኘው አዶት ሕንፃ ላይ የተሰራው የሲኒማና ቴያትር አዳራሽ በዘመናዊ መሣሪያዎች የጥበብ ሥራዎችን ለተመልካች ለማቅረብ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ…
Rate this item
(0 votes)
ግጥም በማሲንቆን ጨምሮ የተለያዩ የኪነጥበብ ዝግጅቶች የሚቀርቡበት ሁለተኛው “የዘመራ ምሽት” ዛሬ ማታ በባህር ዳር ካስትል ኩሪፍቱ ዋይን ሃውስ ውስጥ እንደሚካሄድ የፕሮግራሙ መስራችና ሥራ አስኪያጅ አቶ ደምስ አያሌው ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ በምሽቱ 13 ግጥሞች በማሲንቆ፣ ክራር፣ ዋሽንትና ከበሮ ታጅበው እንዲሁም ከጀርባ…
Rate this item
(2 votes)
በሌላ በኩል ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት አካባቢ በሚገኘው አናት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ የተከፈተው ልዑል ሲኒማ ሰሞኑን ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የሲኒማ ቤቱ ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ልዑል አበበ ገለፁ፡፡ 400 መቀመጫዎችና 60 የቪአይፒ ወንበሮች ያሉት ሲኒማ ቤቱ፤ ዘመናዊ ሳውንድ…